በሳንኩራ ወረዳ የገተም ጉርቤ ሁለተኛ ደረጃ መምህር ነው:: መምህር ሮባ ሙክታር:: ይህ ወጣት መምህር ለሲሚንቶ ማቡኪያ የሚያገለግል ማሽን ፈጥሯል:: የፈጠራ ባለሙያው ለሲሚንቶ ማቡኪያ የሚያገለግለውን ማሽን የሠራው የሀገር ውስጥ ምርቶችን በመጠቀም ነው:: ማሽኑን... Read more »
አዲስ አበባ፡- አዲስ የተቋቋመው የአዲስ አበባ የመብራት አገልግሎት አስተዳደር በመዲናዋ የሚገኙ የመንገድ ዳር መብራቶች እንደሚያስተዳድር ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የመብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለሥልጣን እና በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን መካከል ይፋዊ የሥራ... Read more »
ልዩ ምርመራ ከተከለከለ ወደ ፍርድ ቤት የምናደርሰው ጉዳይ አይኖርም – ፍትሕ ሚኒስቴር አዲስ አበባ :- ‹‹በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል›› ረቂቅ አዋጁ ድንጋጌ አስቻይ ያልሆኑ ሁኔታዎች በሚያጋጥሙበት ሁኔታ ከፍርድ ቤት ትእዛዝ ውጭ... Read more »
ለማየት ከሚጓጉ ሰዎች የተወሰኑትን የብርሃን ወጋገን ያሳየ ተቋም ነው፡፡ ዘንድሮ 21ኛ ዓመቱን የሚያስቆጥረው የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ከደቡብ አፍሪካ በስተቀር በአሕጉራችን ካሉ ሀገራት አኳያ የተሻለ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንዳለ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የተቋቋመበት ዋነኛ... Read more »
አርባ ምንጭ:- ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በግብርና፣ በአገልግሎትና በኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰማራታቸውን የጋሞ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ መምሪያ አስታወቀ። የጋሞ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ መምሪያ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ግርማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »
አዲስ አበባ፡- እስካሁን በአምስት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የተዘራ ሰብል መሰብሰቡን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ:: ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በመኸር አዝመራ 20 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ጭምር የሚተርፍ የዲኤንኤ ምርመራ ተቋም ገንብታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ እና ምርምር ልህቀት ማዕከልን ትናንት መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ... Read more »
– ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ጉባኤ ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት አራት ወራት ከጥራጥሬና ቅባት እህሎች ከ156 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። 13ኛው ዓለም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ምሁራን ለጋራ ሀገራዊ ችግሮች የጋራ መፍትሔ እንዲያገኙ መስራት እንዳለባቸው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ50 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራንና የተማሪ ተወካዮች ጋር በትናትናው... Read more »
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት የሰጠችው ትኩረት በቀጣናው የትብብር ማዕከልና ተመራጭ መዳረሻ እያደረጋት መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ተናገሩ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የቻይና አፍሪካ (ኢትዮጵያ) የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ጉባኤ (ኮንፈረንስ) በዓድዋ ድል... Read more »