አዲስ አበባ፦ የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በወንዶች በአትሌት ቢንያም መሐሪ እና በሴቶች በአትሌት አሳየች አይቼው የበላይነት ተጠናቀቀ። 24ኛ የሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ትላንት ተካሂዷል። በወንዶች አዲሱ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የተወሰኑ ውሳኔዎች ተገቢ እና በጥናትና ምርምር ላይ የተመሠረቱ መሆናቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ተመራማሪና መምህር ብርሃኑ ደኑ (ዶ/ር) ገለፁ። መምህር ብርሃኑ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ከአንድ ነጥብ ሦስት ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች የኢንጂነሪንግ፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ሂሳብ (በስቴም) ማዕከላት ተጠቃሚ መሆናቸውን የእስቴም ፓወር ድርጅት አስታወቀ። በእስቴም ፓወር ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ስሜነው ቀስቅስ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አብዛኞቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክሩ ሂደት ላይ የተሳተፉ ቢሆንም የቀሩ ጥቂት የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሳተፉ ኮሚሽኑ ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ... Read more »
አዲስ አበባ፦ ዜጎች ስለሚጠቀሟቸው የማኅበራዊ ሚዲያ አይነቶች ግንዛቤያቸው ሊያድግ እንደሚገባ የጋዜጠኝነትና ሥነተግባቦት ትምህርት መምህርና ተመራማሪ ሰለሞን ሙሉ ገለጹ። በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ሥነተግባቦት ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ሰለሞን ሙሉ ለኢፕድ እንደተናገሩት፤ ዜጎች የማኅበራዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዳማ ከተማ በበጋ መስኖ ልማት 30 ሺህ ሄክታር መሬት በስንዴ ማልማት መጀመሩን የከተማዋ ግብርና ጽሕፈት ቤት ገለፀ። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዓለሙ ቂልጡ እንደገለፁት፤ በከተማዋ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ለማሳካት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በዩኒቨርሲቲው የሚሰጡ ትምህርቶች ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲኖራቸው እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ዩኒቨርሲቲው በዋናነት... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ በዓመት 800 ሺህ ሰዎች ራሳቸውን የሚያጠፉ ሲሆን ይህም ራስን ማጥፋትን ሦስተኛው እና ትልቁ የሞት መንስኤ አድርጎታል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችንም ሰዎች ራሳቸውን አጠፉ የሚሉ ዜናዎች እየተበራከቱ ናቸው፡፡ ችግሩ ዓለም... Read more »
አዲስ አበባ:- ማኅበራዊ ጥበቃ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች መረጃ በአንድ ቋት የማደራጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ ማኅበራዊ ጥበቃ... Read more »
ትምህርት ሚኒስቴር ከግሉ ዘርፍ ጋር በመተባበር የፈጠራ ውድድሮች ያካሂዳል፡፡ በዚህም ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ ታዳጊዎች፣ ወጣቶችና መምህራን የፈጠራ ሥራዎቻቸውን ለውድድር ያቀርባሉ፡፡ ከእነዚህ ውድድሮች መካከል ደግሞ ሀገር አቀፍ የሳይንስና ምሕንድስና የፈጠራ ሥራዎች ውድድርና... Read more »