በዞኑ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን የማሳደግ ሥራዎች እየተሠሩ ነው

ጂንካ:- ቴክኖሎጂን በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን የማሳደግ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የአሪ ዞን አስታወቀ። አሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብረሃም አታ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ አሪ ዞን በግብርናው ዘርፍ ብዙ ጸጋዎች አሏት። በዋናነት ቡና፣... Read more »

ልቆ መገኘት አሸልሟል

አዳራሹ በሰው ተሞልቷል፤ በርከት ያለው ሰው የዕለቱን “ክብር ለጥበብ የተሰኘ መርሃግብር” እንዲከታተል የተጋበዘ ሲሆን፣ በቁጥር ጥቂት የሆነው ደግሞ ለሽልማት በበቃው የተለያየ የሙያ ዘርፍ አንዱ በሆነው በሰራው የላቀ ስራ ተመርጦ እውቅና ሊሰጠው የታደመ... Read more »

በአዲስ አበባ 154 ሸማች ህብረት ሥራ ማህበራት የኑሮ ውድነትን የማረጋጋት ሥራ እየሠሩ ነው

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ 154 ሸማች ህብረት ሥራ ማህበራት የኑሮ ውድነትን የማረጋጋት ሥራ እየሰሩ እንደሚገኝ የከተማው ህብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኔዘርላንድ የተደረገውን የህብረት ሥራ ማህበራት የሥራ ጉብኝት ተከትሎ በከተማው ከሚገኙ ህብረት ሥራ... Read more »

 የፊልም ዘርፉ የሀገር ዋልታና ማገር እንዲሆን

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ምንም እንኳ የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ቢኖረውም የሀገር ህልውና የሚፈታተኑ ሴራዎችን በማክሸፍ የኢትዮጵያን ሰላምና ክብር ማስጠበቅ የጋራ አጀንዳ ሊሆን ይገባል። ኪነ-ጥበብ የሕዝብ አንደበት እንደሆነ ሁሉ የፊልም ዘርፉም የሀገር ዋልታና ማገር ሆኖ... Read more »

ባዛሩ ለዕደ ጥበብ ውጤቶች የገበያ ትስስር የሚፈጥር ነው

አዲስ አበባ፡– የንግድ ትርዒቱና ባዛሩ የሀገር ውስጥ ምርታማነትን የሚያሳድግ፣ ለዕደ ጥበብ ውጤቶች የገበያ ትስስር የሚፈጥር መሆኑ ተገለጸ። በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ‹‹ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል የ19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና... Read more »

የሆቴል የባለሙያዎች አለባበስ ደንብ በአግባቡ ተፈጻሚ እንዲሆን የጋራ ኃላፊነት ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡– የሆቴልና መሰል ተቋማት የባለሙያዎች አለባበስ ደንብ በአግባቡ ተፈጻሚ እንዲሆን የጋራ ኃላፊነት ያስፈልጋል ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ (ዶ/ር) ሂሩት ካሳው ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣... Read more »

 “ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ኢኖቬሽንን ማስፋፋት ወሳኝ ነው ” – ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ኢንተርፕሪነሽፕና ኢኖቬሽንን ማስፋፋት ወሳኝ ነው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። 16ኛው የዓለም ኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት በኢትዮጵያ “ኢንተርፕረነርሺፕ ለሁሉም” በሚል መሪ ሃሳብ ትናንት መካሄድ ጀምሯል። የሥራና ክህሎት... Read more »

ሀገራዊ ችግሮችን በምክክር ለመፍታት የምሁራን ድርሻ

ምሁራን በማስተማር፣ጥናትና ምርምር በማፍለቅ ለሀገር ግንባታ ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡በተለይ ሀገራዊ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት መፍትሄ እንዲያገኙ መስራት ከእነሱ የሚጠበቅ ትልቅ ኃላፊነት ነው፡፡ ለሰላምና ለልማት እንቅፋት የሆኑ ችግሮችን በዘላቂነት በመፍታት ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠርና የሚፈለገውን... Read more »

‹‹ በመዲናዋ እየተከናወነ ያለው የከተማ ግብርና ለሌሎችም ከተሞች ተምሳሌት የሚሆን ነው ›› – ፀጋ ለማ(ዶ/ር) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል ኃላፊ

አዲስ አበባ፡– በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ ያለው የከተማ ግብር ሥራ ለሌሎችም ከተሞች ተምሳሌት የሚሆን መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል ኃላፊ ፀጋ ለማ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የማዕከሉ ኃላፊ ፀጋ ለማ(ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

‹‹ በመንግሥት የፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ የታየው አመርቂ ውጤት በግሉ ዘርፍም እየተደገመ ነው ›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- በመንግሥት የፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ የታየው አመርቂ ውጤት በግሉ ዘርፍም እየተደገመ መሆኑን የሚያሳዩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአቃቂ ቃሊቲ በተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ያደረጉትን ጉብኝት አስ... Read more »