እንግዶቿን ለመቀበል ያሸበረቀችው አርባ ምንጭ

ዜና ሀተታ አርባ ምንጭ ሌት ተቀን በስራ ተጠምዳለች።በከተማዋ የመንገድ ጥገናና ግንባታዎች እየተካሄዱ ናቸው፡፡የሕዝብ መናፈሻዎች፣ ስታዲየምና የመብራት መስመሮች እየታደሱ ይገኛሉ፡፡አርባ ምንጭ ከተማ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ለማዘጋጀት ሽር ጉድ እያለች ነው፡፡... Read more »

 ሳምንታዊ የዋጋ ዝርዝር መውጣቱ ከህብረተሰቡ ጥሩ ምላሽ እያስገኘ ነው

– በመዲናዋ 193 የቅዳሜና የእሁድ ገበያዎች አገልግሎት እየሰጡ ነው አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በየሳምንቱ እያሰራጨ ያለው የእህልና የፋብሪካ ምርቶች የዋጋ ዝርዝር ከህብረተሰቡ ጥሩ ምላሽ እያስገኘ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ... Read more »

 የተተገበሩ ማሻሻያዎች ሀገሪቱን በዓለም ገበያ ተጽዕኖ ፈጣሪ እያደረጋት መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፦ መንግሥት ያከናወናቸው የፖሊሲና የአሰራር ማሻሻያዎች ሀገሪቱን በዓለም ገበያ ተጽዕኖ ፈጣሪ እያደረጋት መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ሚኒስቴር አስታወቀ። 13ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የንግድና ቀጣናዊ ሚኒስትር... Read more »

 ኢንተርፕራይዞች ተኪ ምርቶች በማምረት ለኢኮኖሚ  ዕድገት የድርሻቸውን እየተወጡ ናቸው

አዲስ አበባ:- አነስተኛ እና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተኪ ምርቶችን በማምረት በሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ የድርሻቸውን እየተወጡ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጳውሎስ በርጋ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

 የሕፃናትን መብትና ጥቅም የሚያስከብር ማህበረሰብ መፍጠር ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- የነገውን ሀገር ተረካቢ ብቁ ዜጋ ለማፍራት ብሎም ሀገርን ሙሉ ለማድረግ በሁሉም ዘርፍ የሕፃናት መብትና ጥቅም የሚያስከብር ማህበረሰብ መፍጠር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሕፃናት ቀን “ሕፃናት የሚሉት አላቸው፤ እናዳምጣቸው” በሚል... Read more »

 ድጋፉ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጠናክር ነው

አዲስ አበባ፡- የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ የሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ራስ ገዝ ለማድረግ ያደረገው የግማሽ ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጠናክር መሆኑን የአሜሪካ አምባሳደር ገለጹ፡፡ የአሜሪካ በኢትዮጵያ ለሚገኙ... Read more »

 ኮሚሽኑ በ615 ወረዳዎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ማጠናቀቁን አስታወቀ

 – በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ በቅርቡ ይጀመራል አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዘጠኝ ክልሎችና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ 615 ወረዳዎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራውን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ... Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ሁለት ሺህ 780 ቤቶች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች ተላልፈዋል

– የንግድ ግብይቶች በደረሰኝ እንዲሆኑ አቅጣጫ ተቀምጧል አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሶስት ወራት ሁለት ሺህ 780 ቤቶች ተገንብተው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች መተላለፋቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች... Read more »

ባለፉት ስድስት ዓመታት ኢኮኖሚው በአማካይ 7 ነጥብ 2 በመቶ አድጓል

-10 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ተከፍሏል አዲስ አበባ:- ባለፉት ስድስት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአማካይ 7 ነጥብ 2 በመቶ ማደጉንና 10 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ዕዳ መከፈሉን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።ማሻሻያው የኢኮኖሚ እድገቱን ለማስቀጠል እንደሚያስችልም... Read more »

 ክልሉ በዓመት ያላገኘውን የወርቅ ምርት ዘንድሮ በሩብ ዓመቱ አገኘ

አዲስ አበባ፡– አምና በዓመት ያላገኘውን የወርቅ ምርት ዘንድሮ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ማግኘት መቻሉን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ፡፡ በዘንድሮ በጀት ዓመት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 548 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን... Read more »