– ገቢን መሠረት ያደረገ የመዋጮ አሰባሰብ ሥርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ነው ቢሾፍቱ:- በዘንድሮ ዓመት በማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አምስት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት አስታወቀ። ገቢን መሠረት ያደረገ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢፕድ የሥልጠና ማዕከል እየተሰጠ ያለው ሥልጠና ተቋሙ የሪፎርም ሥራውን ውጤታማ ለማድረግ የሚያግዝ ነው ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሥልጠና ማዕከል ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆኑ የሚያካሂደው የሽግግር ጊዜ በተያዘው ዓመት የሚጠናቀቅ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዳደርና ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሰሎሞን አብርሃ (ዶ/ር)... Read more »
አዲስ አበባ፡- የዘር እጥረትን ለመቅረፍ በ75 ሄክታር መሬት ላይ የስንዴ ዘር ብዜት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኣሪ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ታፈሰ ተስፋዬ አስታወቁ፡፡ የኣሪ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአካባቢና ማኅበራዊ ተጽዕኖ ግምገማ ረቂቅ አዋጅ ወቅቱ የደረሰበትን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ለውጦች ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆኑ ተገለጸ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሃ፣ መስኖ እና ቆላማ አካባቢና የአካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የመቐለ ከተማ ውሃ አቅርቦትን ከ20 ሺህ ሜትሪክ ኪዩብ ወደ 34 ሺህ ሜትሪክ ኪዩብ ማሳደግ መቻሉን የከተማዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ቢሮ ገለጸ፡፡ የመቐሌ ከተማ አስተዳደር የውሃና ፍሳሽ ቢሮ ሥራ አስከያጅ አሸናፊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከመኸር እርሻ 6 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኩንታል የቢራ ገብስ ምርት እንደሚጠበቅ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ገለጸ፡፡ አርሶ አደሮች የሚያመርቱትን የቢራ ገብስ ለአሰላ ብቅል ፋብሪካ በማቅረብ ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናገሩ። በመንግሥት ኮሙኒኬሽን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ የግሪን ሀውስ ጋዝ ልቀትንና በነዳጅ ጋዝ ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ የሚያስችል ፖሊሲ ቀርጻ እየተገበረች መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ የትራንስፖርትና... Read more »
አዲስ አበባ፡- 22 ሀገራትና ከ400 በላይ ሰዎች የሚሳተፉበት አሕጉራዊ የሠላም ኮንፍረንስ (ጉባኤ) ኅዳር 16 እና 17 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ትላንት ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ የፀደቀው የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ውስጥ ያለውን አንድን ማኅበረሰብ ለመግፋትም ሆነ በሌላ ለመተካት የወጣ አይደለም ሲሉ የምክር ቤቱ የሰው ሀብት ልማት... Read more »