ዜና ሀተታ በኢትዮጵያ ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የስኳር ህመም እንዳለባቸው በዓለም አቀፉ የስኳር ፌደሬሽን የተደረገ ጥናት ያሳያል። ከጠቅላላው ሕዝብ 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚሆነው ለህመሙ ተጋላጭ መሆኑን የሚያሳየው ጥናቱ፤ በኢትዮጵያ በህመሙ... Read more »
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ብሔራዊ የጥራት መንደርን መርቀው ከፈቱ አዲስ አበባ፡– ብሔራዊ የጥራት መንደር የኢትዮጵያ ማንሠራራት ዘመን ጅማሪ ተደርጎ የሚወሰድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ ያላትን ዕምቅ የማዕድን ሀብት በዘመናዊ መንገድ አልምቶ መጠቀም የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ 3ኛውን ዓለም አቀፍ የማዕድንና ቴክኖሎጂ... Read more »
– ገቢን መሠረት ያደረገ የመዋጮ አሰባሰብ ሥርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ነው ቢሾፍቱ:- በዘንድሮ ዓመት በማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አምስት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት አስታወቀ። ገቢን መሠረት ያደረገ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢፕድ የሥልጠና ማዕከል እየተሰጠ ያለው ሥልጠና ተቋሙ የሪፎርም ሥራውን ውጤታማ ለማድረግ የሚያግዝ ነው ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሥልጠና ማዕከል ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆኑ የሚያካሂደው የሽግግር ጊዜ በተያዘው ዓመት የሚጠናቀቅ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዳደርና ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሰሎሞን አብርሃ (ዶ/ር)... Read more »
አዲስ አበባ፡- የዘር እጥረትን ለመቅረፍ በ75 ሄክታር መሬት ላይ የስንዴ ዘር ብዜት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኣሪ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ታፈሰ ተስፋዬ አስታወቁ፡፡ የኣሪ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአካባቢና ማኅበራዊ ተጽዕኖ ግምገማ ረቂቅ አዋጅ ወቅቱ የደረሰበትን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ለውጦች ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆኑ ተገለጸ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሃ፣ መስኖ እና ቆላማ አካባቢና የአካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የመቐለ ከተማ ውሃ አቅርቦትን ከ20 ሺህ ሜትሪክ ኪዩብ ወደ 34 ሺህ ሜትሪክ ኪዩብ ማሳደግ መቻሉን የከተማዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ቢሮ ገለጸ፡፡ የመቐሌ ከተማ አስተዳደር የውሃና ፍሳሽ ቢሮ ሥራ አስከያጅ አሸናፊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከመኸር እርሻ 6 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኩንታል የቢራ ገብስ ምርት እንደሚጠበቅ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ገለጸ፡፡ አርሶ አደሮች የሚያመርቱትን የቢራ ገብስ ለአሰላ ብቅል ፋብሪካ በማቅረብ ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናገሩ። በመንግሥት ኮሙኒኬሽን... Read more »