“የጉልበት እና የነውጥ አማራጮች የኢትዮጵያን የፖለቲካ ችግር አይፈቱም” – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ

አዲስ አበባ፦ በምንም አይነት መንገድ የጉልበትና የነውጥ አማራጮች የኢትዮጵያን የፖለቲካ ችግር የማይፈቱ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) አስታወቁ። ችግሮች ሊፈቱ የሚችሉት በሀሳብ ልዕልና መሆኑን አመለከቱ።... Read more »

 በኢትዮጵያ ሴቶች በዲፕሎማሲው መስክ ያላቸው ውክልና እያደገ መጥቷል

አዲስ አበባ:- በኢትዮጵያ ሴቶች በዲፕሎማሲው መስክ ያላቸው ውክልና እያደገ መምጣቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በጋራ በመሆን “ሴቶች በዲፕሎማሲው መስክ” በሚል መሪ ቃል ሴት ዲፕሎማቶች ላይ ያተኮረ... Read more »

 ምክር ቤቱ ተጨማሪ 582 ቢሊዮን ብር በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ:– የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ለዕዳ ክፍያ፣ ለማኅበራዊ ድጎማ እና ለደመወዝ ጭማሪ የሚውል የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ 582 ቢሊዮን ብር በጀት አፀደቀ። ረቂቅ በጀቱን ለምክር... Read more »

 በከርሰ ምድር ውሃ የፈካው የወልመራ የስንዴ ቡቃያ

ዜና ሐተታ በጉብታማ አካባቢዎች የደረሱ ሰብሎች ይሰበሰባሉ፤ በጉብታማ አካባቢዎቹ ትይዩ በሚገኙት ረባዳማና ሜዳማ ቦታዎች ደግሞ የተንጣለለ የስንዴ ቡቃያ ይታያል። የጉድጓድ ውሃ የሚቆፍሩ ትልልቅ ማሽኖችም ቱምቢያቸውን ወደ መሬት ተክለው ውሃ ያስሳሉ። እነዚህ የጉድጓድ... Read more »

 ፋይዳ መታወቂያ በዜጎች መካከል የመተማመኛ ማሕቀፍ በመሆን የኢኮኖሚ ትስስርን ያጠናክራል

አዲስ አበባ፡- የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በዜጎችና በተቋማት መካከል የመተማመኛ ማሕቀፍ በመሆን የኢኮኖሚ ትስስርን የሚያጠናክር መሆኑን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዮዳሔ አርዓያሥላሴ በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ... Read more »

 ኢትስዊች በፋይናንስ አገልግሎት አካታችነት ደረጃውን አሳደገ

አዲስ አበባ፡-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ሥርዓት የሆነው ኢትስዊች በክፍያ አካታችነት ደረጃው በማሻሻል ወደ መሠረታዊ ከፍ ማለቱን ተገለጸ። የኢትስዊች ቺፍ ፖርት ፎልዮ ኦፊሰር አቶ አቤኔዘር ወንደሰን ለኢፕድ እንደገለጹት፤ ኢትስዊች አካታች የክፍያ አገልግሎት የመስጠት... Read more »

 በአንድ ጊዜ “ቻርጅ” ለአንድ ዓመት የሚያገለግለው ጀኔሬተር

ዜና ሐተታ ወጣት ፈዴሳ ሹማ ይባላል። ትውልድና እድገቱ ቄለም ወለጋ ደምቢ ዶሎ ከተማ ነው። በፌደራል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ሠልጣኝ ነው። ከዚህ በተጨማሪም የተለያዩ ቴክኒክና ሙያ ዘርፍ አጫጭር ሥልጠናዎች መውሰድ ችሏል። ከአካባቢው... Read more »

 የኢትዮጵያ አሁናዊ እውነት ፈጣን እድገት እንጂ ሚሊዮኖች በረሃብ የሚያልቁበት እንዳልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

በኢትዮጵያ በ1977ቱ ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ተቀንቅኖ ድጋፍ የተሰበሰበበት ‘Do they know its Christmas?’ ሙዚቃ አሁን ላይ ዳግም መለቀቁ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመለከቱ። አሁን ያለው የኢትዮጵያ እውነት... Read more »

 ኮንፍረንሱ የአፍሪካ ሀገራት የኢትዮጵያ የደኅንነት ተቋማት የሪፎርም ሥራዎችን እንዲገነዘቡ ዕድል ፈጥሯል

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የተካሄደው አሕጉር አቀፍ የሠላም ኮንፈረንስ የአፍሪካ ሀገራት የኢትዮጵያ የደኅንነት ተቋማት የሪፎርም ሥራዎችን እንዲገነዘቡ ዕድል መፍጠሩን የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) የኮንፈረሱን ማጠቃለያ በማስመለከት እንደገለጹት፣... Read more »

 “ግጭት በምንም መልኩ አማራጭ ሆኖ ሊቀጥል አይገባም”- የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች

አዲስ አበባ፤- ጦርነት በምንም መልኩ አማራጭ ሆኖ ሊቀጥል እንደማይገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች አሳሰቡ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች በግጭቱ የሚሳተፉ አካላት ችግሩን በጠረጴዛ ዙሪያ በንግግርና በመደራደር... Read more »