«ብልጽግና ከጠላትና ወዳጅ የፖለቲካ ሥርዓት ወደ ሃሳብ ልዕልና የተሻገረ ፓርቲ ነው»  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፡- ብልጽግና ከጠላትና ወዳጅ የፖለቲካ ሥርዓት ወደ ሃሳብ ልዕልና እና ገንቢ የተፎካካሪ ፖለቲካ የተሻገረ ፓርቲ መሆኑን የብልጽግና ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን... Read more »

 አገልግሎቱ ተጠያቂነት ያለው አሠራር በመዘርጋት ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ እንዳልሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፤- የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በፓስፖርት አሰጣጥ ዙሪያ የሚታዩ የብልሹ አሠራር ችግሮችን ለመከላከል የሚያስችል ተጠያቂነት ያለው አሠራር በመዘርጋት ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ አለመሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። በቀጣይ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር በአካል... Read more »

 የቱሪዝም ፖሊሲን ማሻሻል ለምን አስፈለገ?

ዜና ትንታኔ የቱሪዝም ሚኒስቴር በ2001 ዓ.ም የወጣውን ፖሊሲ ለማሻሻል በሂደት ላይ መሆኑን ይፋ አድርጓል። ረቂቅ ማሻሻያው ለባለድርሻ አካላት ቀርቦ የግብዓት ማሰባሰብ ሂደትን አልፏል። ማሻሻያው በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ውስጥ ፀድቆ ተግባር ላይ ይውላል... Read more »

 በክልሉ ከሁለት ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ የአሲዳማ አፈር ሕክምና ማድረግ ተችሏል

አዲስ አበባ፡– በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በ23 ቀበሌዎች በተመረጡ አካባቢዎች ከሁለት ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአሲዳማ አፈር ሕክምና መደረጉን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ... Read more »

 ለስድስት ሺህ ጥንዶች የመካንነት ሕክምና አገልግሎት መስጠቱን ማዕከሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት አምስት ዓመታት ስድስት ሺህ ለሚሆኑ ጥንዶች ከበድ ያለ የመካንነት ሕክምና አገልግሎት መስጠቱን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የመካንነትና ሥነ ተዋልዶ ሕክምና ማዕከል አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ኃላፊ ዶክተር መሠረት አንሳ... Read more »

 በመዲናዋ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፡ በመዲናዋ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ሁለት ነጥብ 93 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 612 ባለሀብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱን የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ መሠረት... Read more »

 በቡና ምርት ላይ እሴት በመጨመር ዓለም አቀፍ የገበያ ዕድሎችን ማስፋት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ:- በአፍሪካ የቡና ምርት ላይ እሴት በመጨመር ዓለም አቀፍ የገበያ ዕድሎችን ማስፋት እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቡናን ምርታማነት፣ ጥራትና የገበያ ተደራሽነት ለማሻሻል የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥልም... Read more »

 ብዝኃነትን የሚያከብር ትውልድ ለማፍራት በትኩረት መሥራት ይገባል

አዲስ አበባ፡- ብዝኃነትን የሚያከብር ትውልድ ለማፍራት በትምህርት ቤቶች ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መርሕ የሚከበረውን 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አስመልክቶ በአዲስ... Read more »

የጤና መድኅን ምዝገባዎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የጤና መድኅን ምዝገባዎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ መጀመሩን የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት ገለጸ። ዘንድሮ ከአንዳንድ በሲስተም ከማይገናኙ ወረዳዎች በስተቀር ሁሉም ክልሎች ወደ ሥራ እንደሚገቡ ጠቆመ። በኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት ሥራ አመራር ዋና... Read more »

በሰባት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል

53 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ወደ ጎተራ ገብቷል አዲስ አበባ፡- በ2016/17 ዓ.ም በመኸር እርሻ በዘር ከተሸፈነ 20 ሚሊዮን ሄክታር መሬት እስካሁን ድረስ በሰባት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የደረሰው ሰብል መሰብሰቡን ግብርና... Read more »