የትራምፕ ውሳኔና የንግድ ጦርነት ስጋት

ዜና ትንታኔ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተለያዩ ሀገራት ወደ አሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ የታሪፍ ጭማሪ ማድረጋቸውን አሳውቀዋል። ይህ የፕሬዚዳንቱ ርምጃ ወደ ግዙፍ ዓለም አቀፋዊ የንግድ ጦርነትና የምጣኔ ሀብት ቀውስ እንዳያመራ ተሰግቷል። ማዕቀብ... Read more »

ኅብረቱ ለኢትዮጵያ የ240 ሚሊዮን ዩሮ የልማት ድጋፍ አደረገ

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት ላለፉት 50 ዓመታት የዘለቀውን የሁለትዮሽ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት የ240 ሚሊዮን ዩሮ የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ... Read more »

‹‹የአሁኗን አፍሪካን ወደ ፊት ማሻገር የወጣቶች ድርሻ ነው›› -ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ ፡- ቀደምት የአፍሪካ መሪዎች እና ታላላቅ አባቶች ለአፍሪካ ነፃነት ታግለው እዚህ ያደረሷትን አፍሪካን ወደፊት ማሻገር የወጣቶች ድርሻ ነው ሲሉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የፓን... Read more »

የሰባት ዓመታት እመርታዎች

ዜና ሐተታ ከዛሬ ሰባት ዓመታት በፊት ወጣቶች በሀገራቸው ላይ ሊያይዋቸው የሚፈልጓቸውን ለውጦች ለመንግሥት በተለያዩ መንገዶች ቢያቀርቡም መንግሥት ፈጣን ምላሽ ሊሰጣቸው አልቻለም:: በዚህ የተነሳም የወጣቶቹ የዘመናት ጥያቄዎች ቁጣን አዋልደው በርካቶችን መስዋዕት እንዲሆኑ አድርጓል::... Read more »

የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚደነግግ ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ:- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣውን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 1373/2017 በሁለት ድምፀ ተዓቅቦና በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባው... Read more »

የተገኙ ስኬቶችን በፈተና ውስጥም ሆኖ ማስቀጠል ይጠበቃል

አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያን ብልፅግና ማማ ለማድረስ የሚታዩ ጅምር ሀገራዊ ስኬቶችን በፈተና ውስጥም ሆኖ ማስቀጠል እንደሚጠበቅ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሥዩም መኮንን ገለጹ። ሚኒስትር ዴኤታው የፕላንና ልማት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች... Read more »

ቆሻሻን ወደ ሀብት የመለወጡ ሥራ ከሁለት በመቶ ወደ 12 በመቶ አደገ

አዲስ አበባ፡- ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም ወደ ሀብት የመለወጡ ሥራ ከሁለት በመቶ ወደ 12 በመቶ ማደጉን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ ገለፁ:: ሥራ አስኪያጁ “ዛሬና... Read more »

የኦዲት ግኝት ያለባቸው ተቋማት ላይ የሚወሰደው ርምጃ በቂ አይደለም

አዲስ አበባ፦ የኦዲት ግኝት ባለባቸው ተቋማት ላይ የሚወሰደው ርምጃ በቂ አይደለም ሲል የከተማ አስተዳደሩ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከባለድርሻ አካላትና ከኦዲት ተደራጊ ተቋማት... Read more »

ሀገራዊ ብልፅግናን ለማስፈን ብሔራዊ ትርክትን ማፅናት ይገባል

አዲስ አበባ:- ሀገራዊ ብልፅግናን ለማስፈን ብሔራዊ ትርክትን ማፅናት፣ የሕዝብን ተጠቃሚነት እና የተጀመረውን ሁለንተናዊ ልማትንም ማስቀጠል እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ “ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሃሳብ የሕዝብ... Read more »

ግድቡ ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ባሻገር የሀገራትን ትስስር የሚያጠናክር ነው

አዲስ አበባ፤- በኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንድ ተገንብቶ ፍጻሜውን ሊያገኝ ከጫፍ የደረሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ባለፈ የሀገራትን ግንኙነት በማጠናከር ረገድ ጉልህ ድርሻ እንዳለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን ተመራማሪ ሞላ ዓለማየሁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡... Read more »