ንባብ በማረሚያ ቤቶች

ንባብ የዕውቀትን ውስንነት በማስወገድ ለሀገርና ለወገን የሚጠቅሙ አምራች ዜጋ ማፍራት የሚቻልበት ነው የሚሉት የንባብ ባህልን ለማነቃቃት ማረሚያ ቤት የተገኙት ደራሲ ገዛሃኝ ሀብቴ፤መጽሐፍት በተለይ ማረሚያ ቤቶች በተለያየ መንገድ የመጡ የሕግ ታራሚዎች የንባብ ባህል... Read more »

“የቅማንት ታጣቂ ቡድን” የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ለመቀበል ስምምነት ላይ ደረሰ

ራሱን “የቅማንት ታጣቂ ቡድን” ብሎ የሚጠራው ሃይል የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ በሰላማዊ መንገድ በምህረት ለመግባት መስማማቱ ተገለጸ። አሚኮ በምዕራብ ጎንደር ዞን የፀጥታ ምክር ቤት አስተባባሪ ብርጋዲየር ጄኔራል አብደላ መሃመድን ጠቅሶ እንደዘገበው በሀገር... Read more »

የታዳሽ ኃይል ትራንስፖርት- ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ

ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሠራች መሆኑ ተደጋግሞ ይገለጻል፡፡ ለዚህም የአረንጓዴ ዐሻራን ጨምሮ የተለያዩ ስትራቴጂዎችንና ፕሮግራሞችን ቀርጻ በመተግበር ላይ ትገኛለች፡፡ የትራንስፖርት ዘርፉ ከ10 እስከ 15 በመቶ ለአየር ብክለት... Read more »

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬት ጀርባ የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሚና ጉልህ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደረሰበት ስኬት የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የጀርባ ደጀን በመሆን ትልቅ ሚና እየተወጣ እንደሚገኝ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣንና የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት የተቋቋሙበትን... Read more »

 ‹‹ አምቦ አሁን የሰላምና የልማት ማዕከል ሆናለች ›› – አቶ ሀጫሉ ገመቹ የአምቦ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፡– በትግል ማዕከልነት የምትታወቀው አምቦ አሁን የሰላምና የልማት ማዕከል መሆኗን የአምቦ ከተማ ከንቲባ አቶ ሀጫሉ ገመቹ አስታወቁ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የሚከበረው 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአምቦ ከተማ ዛሬ በድምቀት እየተከበረ... Read more »

ሲዳማ ባንክ 71 ነጥብ 6 ሚሊዮን የተጣራ ትርፍ አስመዘገበ

ሀዋሳ:- ሲዳማ ባንክ ባለፈው የሂሳብ ዓመት 71 ነጥብ 6 ሚሊዮን የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ፤ ባንኩ የባለ አክሲዮኖች 3ኛ መደበኛና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በሀዋሳ ትናንት ተካሂዷል። የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ አብርሃም... Read more »

አበረታች የሆነው የጤና መድህን ተደራሽነት

በአሁኑ ወቅት የጤና መድህን ተጠቃሚው ቁጥር ከ53 ሚሊዮን በላይ መድረሱን ከኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ከአስር ዓመት በላይ ያስቆጠረውን ይህን የጤና መድህን አገልግሎት ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች... Read more »

ከእናት ወደ ልጅ የሚተላለፉ በሽታዎች ትኩረት እንደሚሹ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ከእናት ወደ ልጅ የሚተላለፉ ኤች አይ ቪ ኤድስ ፣ ቂጥኝ እና ሄፒታይተስ ቢ አሳሳቢ የጤና ስጋት እየሆኑ በመምጣታቸው ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራው ይበልጥ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ መገናኛ ብዙኃን... Read more »

ማዕከሉ የተደራጁ ወንጀሎችን በመመርመር ለፍትህ ሥርዓቱ አጋዥ መረጃዎች ይሰጣል

አዲስ አበባ፡- የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል እንደሀገር ሊፈጸሙ የሚችሉ የተለያዩ የተደራጁ ወንጀሎችን መመርመርና ለፍትህ ሥርዓቱ አጋዥ የሆኑ መረጃዎችን የመስጠት አቅም እንዳለው የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። ማዕከሉ ለጎረቤት ሀገራት አገልግሎት የመስጠት አቅም እንዳለውም ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »

“ብልፅግና ፓርቲ በአምስት ዓመታት አስደማሚ ሁለንተናዊ ስኬቶችን አስመዝግቧል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች አስደማሚ ሁለንተናዊ ስኬቶችን አስመዝግቧል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልፅግና... Read more »