የቡና ወጪ ንግድ ፈተናና ውጤት

በቡና ዘርፍ ከምርት እስከ ዓለም ገበያ ያሉትን ቁልፍ አካላት የያዘ ብሔራዊ የቡና ፕላት ፎርም ሰሞኑን ይፋ ሆኗል። ይህ ፕላት ፎርም በኢትዮጵያ የቡና ወጪ ንግድ ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ተገልጿል። በዚህ ዓመት ከቡና... Read more »

በአማራ ክልል በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ያልተከናወኑ የሀገራዊ ምክክር ሥራዎች ይከናወናሉ

አዲስ አበባ፡ በአማራ ክልል በቀጣዩ የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ያልተከናወኑ የሀገራዊ ምክክር ሥራዎች እንደሚከናወኑ ኮሚሽኑ ገለጸ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ከታሕሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እንደሚካሄድም ጠቁሟል፡፡ የሀገራዊ ምክክር... Read more »

በክልሉ ከመኸር ሰብል ሰባት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

-ሶስት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ኩንታል የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት ተሰብስቧል አዲስ አበባ፡– በክልሉ ከመኸር እርሻ ሰባት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ። ሶስት ነጥብ አምስት... Read more »

ማህበራት የዋጋ ንረቱን በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው

አዳማ፦ በመዲናዋ የህብረት ሥራ ማህበራት የዋጋ ንረቱን በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑ የአዲስ አበባ ህብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ህብረት ሥራ ኮሚሽን የኢንዱስትሪ ምርት አምራች እና አቅራቢዎች የገበያ ትስስር የሚፈጥሩበትና... Read more »

ዩኒቨርሲቲው በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ራስ ገዝ ለመሆን ዝግጅት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፡- ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ራስ ገዝ ለመሆን አቅዶ የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር )ገለፁ። የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤... Read more »

ኢ-መደበኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ለማስተካከል የተጀመሩ ርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፡– ኢ-መደበኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን መስመር ለማስያዝ የተጀመሩ ርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ። የተቀዛቀዘውን የጫት የወጪ ንግድ ለማስተካከልና የንግድ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ገበያዎችን የማስፋት ሥራ እየተከናወነ መሆኑም... Read more »

በትግራይ ክልል 70 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ለማልማት ወደ ተግባር ተገብቷል

አዲስ አበባ፡– በትግራይ ክልል በበጋ መስኖ 70 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ የግብርና ቢሮ የሆርቲካልቸር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በቂ የሰው ሠራሽና የተፈጥሮ ማዳበሪያም እየቀረበ መሆኑን አመለከተ። የጽህፈት ቤቱ ዳይሬክተር አቶ... Read more »

አውደ ርዕዩ የዜጎችን ሕይወት መለወጥ የሚችል የፈጠራ አቅም እንዳለ የሚያሳይ ነው

አዲስ አበባ፡- አውደ ርዕዩ በኢትዮጵያ የዜጎችን ሕይወት መለወጥ የሚችል ውስጣዊ የፈጠራ አቅም እንዳለ የሚያሳይ ነው ሲል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዚየም ትናንት... Read more »

 በመጪዎቹ አሥር ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው የሆኑ አካባቢዎች ዝናብ ያገኛሉ

አዲስ አበባ፦ በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ስለሚኖራቸው ለተዘሩ ሰብሎች አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ለኢፕድ በላከው መግለጫ፤ በሚቀጥሉት... Read more »

ንቅናቄው በከተማዋ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን አጉልቶ የሚያወጣ ነው

አዲስ አበባ፡– በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው ሕገወጥ የግንባታ ተረፈ ምርቶችን የማንሳት ንቅናቄ ባለፉት ዓመታት በከተማዋ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ይበልጥ አጉልቶ የሚያወጣ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ሕገወጥ የግንባታ ተረፈ ምርቶች እና ግብዓቶችን በማንሳት... Read more »