በደን ሀብት አያያዝና አጠቃቀም ላይ አዲስ አሠራር ሥራ ላይ ሊውል ነው

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ዘላቂ የሆነ የደን ሀብት አያያዝና አጠቃቀም ሥርዓትን ለማስፈን የሚረዳ አዲስ አሠራር ሥራ ላይ እንደሚውል ተገለጸ፡፡ የሚተገበረው አሠራር ዓለም አቀፍ የደን አያያዝና አጠቃቀም መስፈርትን (ስታንዳርድን) ከግምት ያስገባ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »

 የለውጡ መንግሥት ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የወል ትርክት ለመገንባት እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– የለውጡ መንግሥት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ልማትን ለማረጋገጥ በውይይት የወል ትርክት ለመገንባት እየሠራ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። “ሀገራዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚከበረው... Read more »

በክልሉ 346 ሺህ ኩንታል በርበሬ ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው

– እስከአሁን 125 ሺህ ኩንታን በርበሬ ተሠብስቧል አዲስ አበባ፡- በምርት ዘመኑ ከለማው 26 ሺህ 116 ሄክታር መሬት 346 ሺህ ኩንታል በርበሬ ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቡና እና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን... Read more »

 ክህሎት መር ኢኮኖሚ እንዴት ይገነባል?

ዜና ትንታኔ መንግሥት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ክህሎት መር እንዲሆን እየሠራ ነው። ለውጤታማ ኢኮኖሚ ግንባታም ክህሎት ቁልፍ መሠረት መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለመሆኑ ‹‹ክህሎት መር ኢኮኖሚ›› ስንል ምን ማለታችን ነው? እንዴትስ ይገነባል? አቶ ሙህዲን አባሞጋ... Read more »

 የሰላም መንገድ አማራጭ የሌለውና ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው

አዲስ አበባ፡- የሰላም አማራጭ የሌለው እና ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ መንገድ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከላት መግባት መቀጠላቸው ተጠቆመ፡፡ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር በሆኑት ጃል... Read more »

 “እኛ ለዜጎቻችን የምናስበውን ያህል ለግብጾችም ለሱዳኖችም እናስባለን”  – ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡– “እኛ ለዜጎቻችን የምናስበውን ያህል ለግብጾችም ለሱዳኖችም እናስባለን፤ ለሁሉም የሚሻለው ባልተገባ መንገድ ወዲህና ወዲያ ማለት ሳይሆን በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር ነው” ሲሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) አስታወቁ። ከዓባይ... Read more »

 የዓባይ ግድብ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት ተምሳሌት ነው

አዲስ አበባ፦ የዓባይ ግድብ ፕሮጀክት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን በልማት ያስተሳሰረና የጋራ ተጠቃሚነት ተምሳሌት መሆኑ ተገለጸ። ሀገራዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው የፓርላማ የዜጎች መድረክ በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት... Read more »

2ኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የጋራ ርብርብ ማድረግ ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- የሁለተኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባቸው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች የሁለተኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ አፈጻጸም... Read more »

ኮርፖሬሽኑ ከ120 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱን አስታወቀ

– ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች 336 ሊፍቶች ተገዝተዋል አዲስ አበባ፡- በመንግሥት እና የግል አጋርነት ከ120 ሺ በላይ ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱን የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች 336 ሊፍቶች ተገዝተው... Read more »

“ብሄራዊ ጥቅምን በሚያስከብሩ ጉዳዮቻችን ላይ የጋራ አቋም መያዝ አለብን” – ኡስታዝ ጀማል በሽር

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያውያን በውስጥ ግጭቶች እና ልዩነቶችን ከሚፈጥሩ አጀንዳዎች ይልቅ ብሄራዊ ጥቅምን በሚያስከብሩ አጀንዳዎች ላይ የጋራ አቋም መያዝ አለብን ሲሉ ኡስታዝ ጀማል በሽር ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ የዓባይ ጉዳይን በተመለከተ ያላትን አቋም ለአረብ ሀገራት... Read more »