የሪል ስቴት አልሚዎች ከእንግዲህ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ማስተላለፍ አይችሉም

– ምክር ቤቱ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ አዲስ አበባ፡- በአዲሱ አዋጅ የሪል ስቴት አልሚ ድርጅቶች ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፉ እንደማይችሉ የከተማ መሠረተ ልማትና... Read more »

የሀገሪቱ የዲጂታል ልማት ወደ አስተማማኝ ደረጃ እያደገ ነው

አዲስ አበባ፡- የሀገሪቱ የዲጂታል ልማት ወደ አስተማማኝ ደረጃ እያደገ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) 2ኛው ሀገራዊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ... Read more »

 የቆዳውን ዘርፍ ተግዳሮቶች በመፍታት ምርትና ጥራትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው

. ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ስምንት ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ዶላር ተገኘ አዲስ አበባ፦ የቆዳውን ዘርፍ ተግዳሮቶች በመፍታት የቆዳ ምርትና እና ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት... Read more »

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 146 ሺህ 686 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ለማልማት ታቅዷል

– 4 ሺህ 449 ሄክታሩ በበጋ መስኖ ስንዴ የሚሸፈን ነው አዲስ አበባ፡- በ2017 የበጋ መስኖ ልማት 146 ሺህ 686 ሄክታር መሬት በማልማት 35 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ማቀዱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ... Read more »

 ‹‹መሪነት ሀገርን ከድህነት ወደ ብልፅግና የማሻገር የትውልድ አደራ ነው›› – አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- መሪነት ለትውልድ መሥራት ነው፤ ሀገርን ከድህነት ወደ ብልፅግና የማሻገር ርዕይ ያነገበ የትውልድ አደራም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ‹‹ነጸብራቅ›› የመሪነት ኮንፍረንስ... Read more »

 የጥጥ ኮንትራት እርሻን ለማስፋፋት ትኩረት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- የጥጥ ልማቱንና ኢንዱስትሪው በዘላቂነት በቀጥታ ተሳስረውና ተናበው እንዲሄዱ የጥጥ ኮንትራት እርሻ ለማስፋት ርብርብ እያደረገ እንደሚገኘ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የጥጥ ልማት ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሳምሶን አሰፋ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

 በክንፎቹ ከፍታውን በብቃቱ ሽልማቶችን የተቆጣጠረው – አየር መንገድ

ዜና ትንታኔ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የእ.ኤ.አ 2024 ምርጡ የአፍሪካ አየር መንገድ መሆኑን በዓለም አቀፍ ደረጃ አየር መንገዶችን የሚገመግመው ስካይትራክስ ድርጅት በድረ ገጹ አሳውቋል፡፡ ይህንንም ሽልማት ለተከታታይ ሰባት ዓመታት ማግኘቱን አመልክቷል። በዚሁ ዓመት... Read more »

የኮሪደር ልማቱ የሚፈጥራቸው ውብና ጽዱ ከተሞች የቱሪስት ፍሰትን ይጨምራሉ

አዲስ አበባ፡- የኮሪደር ልማቱ የሚፈጥራቸው ውብና ጽዱ ከተሞች ከቱሪዝም ውጭ የሆነውን እንቅስቃሴ ወደ ቱሪዝም እንዲመጣ በማድረግ የቱሪስት ፍሰትን እንደሚጨምሩ የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ በቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የቱሪዝም አሠልጣኝ እና ባለሙያ ዐቢይ ንጉሤ ለኢፕድ... Read more »

 ፖለቲካ ፓርቲዎች አካታች ሀገራዊ ምክክር እንዲደረግ ሚናቸውን እንደሚወጡ ገለጹ

– ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትን አጀንዳዎች ተረከበ አዲስ አበባ፦ ፖለቲካ ፓርቲዎች አካታች ሀገራዊ ምክክር እንዲደረግ ሚናቸውን እንደሚወጡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አየለ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ... Read more »

 በሀገሪቱ የሕግና የፍትህ ተቋማት በዘመናዊ መልክ የተደራጁ አይደሉም

አዲስ አበባ፦ በሀገሪቱ ሕግና የፍትህ ተቋማት ረዥም ታሪክ ቢኖራቸውም በዘመናዊ መልክ የተደራጁ እንዳልነበሩ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጥናትና ምርምር ዳይሬክተር አቶ አሮን ደጎል አስታወቁ። ዳይሬክተሩ የፍትህና ሕግ ኢንስቲትዩትን እንደገና ለማቋቋም በተዘጋጀው አዋጅ... Read more »