በኦሮሚያ ክልል ለበጋ መስኖ ልማት ከ15 ሺህ በላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ተሰራጩ

አዲስ አበባ፦ በኦሮሚያ ክልል ለበጋ መስኖ ልማት ከ15 ሺ በላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ለአርሶ አደሩ መሰራጨታቸውን የክልሉ መስኖና አርብቶ አደር ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ኢንጅነር ግርማ ረጋሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤... Read more »

 ሴቶች በኢነርጂው ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ እንዲያሳድጉ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- ሴቶች በኢነርጂው ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው ሲል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጅነር ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር)፤ የኢትዮጵያ ሴቶች በኢነርጂ ማህበር፤ በኢነርጂ ዘርፍ... Read more »

 የእጅ ስልክ ይዘው ሲያሽከረክሩ የተገኙ 28ሺህ አሽከርካሪዎች ተቀጡ

– በትራፊክ አደጋ የሚደርሰው የንብረት ጉዳት እየጨመረ ነው አዲስ አበባ፡- በመዲናዋ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእጅ ስልክ ይዘው ሲያሽከረክሩ የተገኙ 28ሺህ አሽከርካሪዎች መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ትራፊክ ቁጥጥር መምሪያ ገለጸ፡፡ በትራፊክ አደጋ ምክንያት... Read more »

በዓሉ ብዝኃነትና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የሚጠናከርበት ነው

አዲስ አበባ፡- የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የሚጠናከርበት መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና... Read more »

በዓሉ ጥቃቅን ልዩነቶችን እየሰበኩ ማበጣበጥ ለሚፈልጉ አካላት ጥሩ ምላሽ የሚሰጥ ነው

አዲስ አበባ፡– የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ጥቃቅን ልዩነቶችን እየሰበኩ ማበጣበጥ ለሚፈልጉ አካላት ጥሩ ምላሽ የሚሰጥ በዓል ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ በዓሉን በአርባ ምንጭ ከተማ ለማክበር ክልሉ... Read more »

“የሕዝቡ ስቃይ እንዲያበቃና ሀገር ሰላም እንዲሆን ሰላማዊ መንገድን መርጠናል” – ጃል ሰኚ ነጋሳ

አዲስ አበባ፡- የሕዝቡ ስቃይ እንዲያበቃና ሀገር ሰላም እንዲሆን የሰላምን መንገድ መምረጣቸውን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት የቀድሞው ከፍተኛ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ ገለጹ። የሰላም ስምምነቱ በሰላም እጦት ለተሰቃየው ሕዝብ እፎይታን እንደሚሰጥም ተገልጿል፡፡ ጃል ሰኚ... Read more »

ከወርቅ ወርቅ የሆነ ገቢ

በተያዘው 2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ወደ ብሄራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠንም፤ ከወርቅ የሚገኘው የውጭ ምንዛሪም መጨመሩ ይገለጻል፡፡ በሩብ ዓመቱም ከወርቅ የወጪ ንግድ ከ500 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘቱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በበጀት... Read more »

በአምስቱ አውሮፕላኖች አንበጣን፣ ግሪሳንና ተባዮችን ለመከላከል ትልቅ አቅም ፈጥረዋል

አዲስ አበባ፡- የግብርና ሚኒስቴር የገዛቸው አምስት አውሮፕላኖች የአንበጣ መንጋን፣ የግሪሳ ወፍንና ድንበር ዘለል የሆኑ ተባዮች በሰብል ላይ የሚያደርሱትን ጉዳት ከመከላከል አኳያ ትልቅ አቅም ፈጥረዋል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ግርማ... Read more »

 ባህላዊ የአጥንት ሕክምናና መዘዙ

ዜና ሐተታ በኢትዮጵያ ከባህላዊ የአጥንት ህክምና/ወጌሻ /ጋር ተያይዞ የጎንዮሽ ጤና ጉዳቶች እየጨመሩ መምጣቸውን /Bone Setting Associated Disability/ የተሰኘው ሀገር አቀፍ የጥናት ቡድን በቅርቡ ያካሄደው ጥናት አመላክቷል። ለመጨመሩ ምክንያቱ ምንድን ነው፣ መፍትሄውና ጉዳቱስ... Read more »

 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲው አዲስ መነቃቃት ፈጥሯል

 – በአዲስ አበባ የሚገኙ የውጭ ሀገራት ኤምባሲዎች ቁጥር ወደ 137 አድጓል አዲስ አበባ:- በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲው አዲስ መነቃቃት መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙ የውጭ... Read more »