ለወሎ ተርሸሪ ሆስፒታል ግንባታ የተሰበሰበው 23 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ባንክ አለመግባቱ ተገለጸ

 – ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ አላግባብ ወጪ መደረጉ ተጠቆመ – ቦርዱ በሌለው ስልጣን አንድ ነጥብ አንድ ሚሊዮን ትኬቶችን የጠፉ በሚል መሠረዙም ተመለከተ አዲስ አበባ፡- ለወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና ማስተማሪያ ሆስፒታል ግንባታ የተሰበሰበው... Read more »

 “በቀጣይ ጥቃት አድርሶ እንደተፈለገ መኖር የማይቻልበት ሁኔታ ይፈጠራል”  ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር

አዲስ አበባ፦ በቀጣይ ጥቃት አድርሶ እንደተፈለገ መኖር የማይቻልበት ሁኔታ እንደሚፈጠር የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ አስታወቁ፡፡ ጥቃት አድራሾችን መመዝገብ የሚያስችል ዲጂታል የመረጃ ሥርዓት እየጎለበተ እንደሆነም ጠቆሙ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ... Read more »

በኮሪደር ልማቱ ከ600 በላይ አውቶብሶችና ታክሲዎችን የሚያስተናግዱ ተርሚናሎች ተገንብተዋል

አዲስ አበባ፡- በመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት በአንድ ጊዜ ከ600 በላይ አውቶብሶችና ታክሲዎችን ማስተናገድ የሚችሉ ተርሚናሎች መገንባታቸውን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ከ185 በላይ የታክሲና የአውቶብስ መጫኛና ማውረጃ ቦታዎች መሠራታቸውንም ተጠቁሟል። የአዲስ አበባ... Read more »

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከመኸር እርሻ ከ16 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፡- በ2016/17 መኸር እርሻ እስካሁን ድረስ 16 ሚሊዮን 449 ሺህ 133 ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ግብርና ምክትል ቢሮ ኃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዓለምይርጋ... Read more »

ክልሎችን ከክልሎች የሚያገናኙ የአውሮፕላን መዳረሻዎች እየተስፋፉ ነው

አዲስ አበባ፡– ክልሎችን ከክልሎች በቀጥታ የሚያገናኙ የአነስተኛ አውሮፕላን መዳረሻዎች እየተስፋፉ መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ። በአሁን ጊዜ አነስተኛ አውሮፕላኖች የሚያርፉባቸው 23 መዳረሻዎች ተጠናቀው አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ አመልክቷል። በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን... Read more »

388 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረገው የካርበን ሽያጭ

የደን መራቆት ችግር የአየር ሁኔታን በማዛባት ለተፈጥሮ አደጋዎች ከማጋለጥ ባሻገር ምጣኔ ሀብታዊ ጉዳት እንዳለው ይገለጻል። በተለይም የሀገሪቱን የልማት እንቅስቃሴ ለማሳካትም የደን ዘርፉ እድገት ወሳኝ መሆኑ ይገለጻል። የተራቆተ መሬትን መልሶ እንዲያገግም ለማድረግም መንግሥትና... Read more »

ኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም አሰባሳቢና አቃፊ ሥርዓት ነው

አዲስ አበባ፡– ኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በአብሮነት ለመኖር የመሠረቱት አሰባሳቢና አቃፊ ሥርዓት መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ... Read more »

አዲስ አበባ የቱሪዝም ትንሳዔ ላይ ናት

አዲስ አበባ፦ በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብሩ ለቱሪዝም ዘርፉ በተሰጠው ከፍተኛ ትኩረትና በኮሪደር ልማቱ አዲስ አበባ ከተማ የቱሪዝም ትንሳዔ ላይ እንዳለች የአዲስ አበባ ከተማ የባሕል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

ፖሊሲው ለገጠር መዋቅራዊ ሽግግር ወሳኝ ሚና ይኖረዋል

  አዲስ አበባ፡- አዲሱ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ በአግባቡ መተግበር የገጠር መዋቅራዊ ሽግግርን በፍጥነት እውን ለማድረግ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ሀገሪቱ ተግባራዊ እያደረገች ለምትገኘው የኢኮኖሚ ማሻሻያ (ሪፎርም)... Read more »

ሀገር በቀል እውቀትና ሥርዓተ ትምህርቱ

ዜና ትንታኔ በርካታ ሀገራት ሀገር በቀል እውቀቶቻቸውን በማዳበርና በማዘመን የእድገትና ሥልጣኔያቸው መነሻ አድርገዋል። ሀገር በቀል እውቀቶችን በሥርዓተ ትምህርታቸው በማካተት ይበልጥ እንዲጎለብቱና ከዘመን ጋር እንዲራመዱም ያደርጋሉ፡፡ በኢንዶኔዥያ ዮጊያካርታ ዩኒቨርሲቲ ‹‹የሀገር በቀል ዕውቀት እና... Read more »