የ66ሺህ ሕፃናት አባትነትን በማረጋገጥ የልደት ሰርተፍኬት እንዲያገኙ ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- በዘንድሮ ዓመት ከ66ሺ በላይ ሕፃናት አባትነትን በማረጋገጥ የልደት ሰርተፍኬት እንዲያገኙ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስታወቁ። በዘንድሮ ሩብ ዓመት 10ሺህ በላይ ሕፃናት ወደ ጎዳና እንዳይወጡ ማድረግ መቻሉን... Read more »

ከገጠር መዋቅራዊ ሽግግር ምን ይጠበቃል?

ዜና ትንታኔ የአዲሱ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ በአግባቡ መተግበር የገጠር መዋቅራዊ ሽግግርን በፍጥነት እውን ለማድረግ ወሳኝ ሚና እንዳለውና ሀገሪቱ ላካሄደችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤታማነት መሰረት እንደሚጥል የዘርፉ ምሁራን ያብራራሉ፡፡ ለእዚህ ግን የማስፈፀሚያ... Read more »

የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ጅማሮ በበርካታ የኢኮኖሚ መስኮች እየታየ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ጅማሮ በበርካታ የኢኮኖሚ መስኮች እየታየ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ አካባቢዎች ጉብኝት ማድረጋቸውን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት... Read more »

በክልሉ ከመኸር እርሻ ሦስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፡- በሲዳማ ክልል ከመኸር እርሻ ሦስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለጸ፡፡ በበጋ መስኖ ልማትም ከ11 ሚሊዮን በላይ ኩንታል የሆርቲካልቸር ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ጠቁሟል፡፡... Read more »

የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪው ፈተናዎች

ዜና ትንታኔ ሀገራት ወደ ውጭ የሚልኩት ምርትና ከውጭ የሚያስገቡት ምርት መመጣጠን እንደሚገባው የምጣኔ ሀብት ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ኢትዮጵያ የተኪ ምርት ስትራቴጂ ቀርፃ የሀገር ውስጥ ፍጆታን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየሰራች ትገኛለች። በስትራቴጂው ቅድሚያ... Read more »

‹‹በሀገር አቀፍ የብክለት መግቻ ንቅናቄ የተገኙ ስኬቶችን ቀጣይ ለማድረግ እንሰራለን››- ክልሎች

አዲስ አበባ፦ በሀገር አቀፍ ደረጃ ‹‹ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ›› በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው የብክለት መግቻ ንቅናቄ የተገኙ ስኬቶችን ቀጣይ ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውን የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የአካባቢ ዘርፍ... Read more »

የመሠረተ ልማት ግንባታዎችና የአካል ጉዳተኞች አካቶ ትግበራ

ዜና ሐተታ የአካል ጉዳተኞችና ዓይነስውራንን ቁጥር በተመለከተ በኢትዮጵያ የተሰራ የቅርብ ጥናት ባይኖርም፣ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጥናቶች ከ20 ሚሊዮን በላይ አካል ጉዳተኞች በኢትዮጵያ እንደሚኖሩ ይጠቁማሉ። ይህ ቁጥር ከበርካታ ሀገራት አጠቃላይ የሕዝብ ቁጥር የበለጠ... Read more »

ምሥራቅ አፍሪካን የማስተሳሰር ጉዞ

ዜና ትንታኔ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ለሚኖር ወዳጅነት እና የጋራ ተጠቃሚነት ከፍተኛ ትኩረት እየሰጠ ነው። ይህ ስትራቴጂካዊ የፖሊሲ አካሄድ የፖለቲካ ዲፕሎማሲ፣ የኢኮኖሚ አጋርነት፣ የጸጥታ ትብብር፣ የባህል ልውውጦች እና የአካባቢ... Read more »

የፀረ ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፦ ጥቃቶችን የማስቆምና የመከላከል ሥራና ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ እታገኘሁ አሰፋ አስታወቁ፡፡ ወይዘሮ እታገኘሁ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደስታወቁት፤ እንደ ሀገር ከጊዜ ወደ ጊዜ... Read more »

 የአቪዬሽን ዘርፉን በማሳደግ አዳዲስ ዕድሎችን መክፈትና ሥራ መፍጠር ይገባል

– ባለሥልጣኑ የተመሠረተበት 80ኛ ዓመት በዓል እየተከበረ ነው አዲስ አበባ፦ የአቪዬሽን ዘርፉን በማሳደግ አዳዲስ እድሎችን መክፈት፣ ሥራ መፍጠር እና የአፍሪካን ኢኮኖሚ ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የተመሰረተበትና የዓለም አቀፉ የሲቪል... Read more »