አፍሪካውያን የሰው ሠራሽ አስተውሎት አጠቃቀማቸውን እንዲያሳድጉ ቢል ጌትስ መከሩ

አዲስ አበባ፦ አፍሪካውያን ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በትምህርት፣ በጤና እና በግብርናው ዘርፍ አካተው ሊጠቀሙ እንደሚገባ የጌትስ ፋውንዴሽን እና የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌት መከሩ። ጌትስ ፋውንዴሽን ባለፉት 25 ዓመታት ያስመዘገበውን ስኬት እና ፋውዴሽኑ በቀጣይ... Read more »

ቢል ጌትስ የኢትዮጵያ ታላቁን የክብር ኒሻን ተሸለሙ

በብሔራዊ ቤተመንግሥት ከትናት በስቲያ ምሽት በተካሄደ ሥነሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ታላቁን የክብር ኒሻን ለቢል ጌትስ ሸልመዋል። ሽልማቱ የቢል ጌትስ ፋውንዴሽን ባለፉት 25 ዓመታት በኢትዮጵያ ላበረከታቸው አሻጋሪ ሥራዎች እና ታላላቅ... Read more »

ሞዴል የገጠር መንደሮች ግንባታ ተጀመረ

ሲንቢጣ ቀበሌ ፦ የገጠሩን ማህበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪዶር በሁሉም አካባቢዎች እየተስፋፋ ነው። ትላንት ( ሰኞ ግንቦት 25) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ሲንቢጣ ቀበሌ የገጠር ኮሪዶር ልማት... Read more »

የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪዶር ልማት 75 ከመቶ ደርሷል

አዲስ አበባ፡- በቢሾፍቱ ከተማ የሚካሄደው የመጀመሪያው ምራፍ የኮሪዶር ልማት 75 ከመቶ መድረሱን የከተማዋ ከንቲባ ጽፈት ቤት አስታወቀ። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ደጀኔ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት ፤ በቢሾፍቱ ከተማ የኮሪዶር ልማት በሶስት... Read more »

አዲሱ የጋዛ የተኩስ አቁም እቅድና የሃማስ ጥያቄ

የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሃማስ፣ አሜሪካ ያቀረበችውን አዲሱን የጋዛን የተኩስ አቁም እና ታጋቾችን የመልቀቅ ስምምነት እንደማይቀበለው አስታውቋል። አንድ የቡድኑ ከፍተኛ አመራር እንደተናገሩት፣ በአሜሪካ የቀረበው እቅድ በጋዛ ያለው ግድያና ረሃብ እንዲቀጥል ከማድረግ የዘለለ ፋይዳ... Read more »

በመዲናዋ ከ75 በመቶ በላይ ተቋማት ከትንባሆ ጭስ ነጻ ሆኑ

አዲስ አበባ ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ከ75 በመቶ በላይ ተቋማት ከትንባሆ ጭስ ነጻ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ገለጸ። የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሙሉ እመቤት ታደሰ የዓለም ትንባሆ የማይጨስበት... Read more »

የ“እመርታ” ቤተ-መጻሕፍት ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

ድሬዳዋ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ የሚገኘው የድሬዳዋ አስተዳደር የመደመር ትውልድ “እመርታ” ቤተ-መጻሕፍት ግንባታ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ። በድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት የባህል... Read more »

በአማራ ክልል ተኪ ምርትን በማምረት ከ113 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል አንድ ሚሊዮን 432 ሺህ 642 ቶን ተኪ ምርት በማምረት 113 ሚሊዮን 117 ሺህ 736 ዶላር ማዳን መቻሉንም ተገለጸ። የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ዝናው አበበ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ከውጭ... Read more »

ሰመራ-ሎጊያ ከተማን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ ነው

-የከተማዋ የኮሪዶር ግንባታ አፈጻጸም 60 በመቶ ደርሷል ሰመራ፦ የሰመራ-ሎጊያ ከተማን ጽዱና ውብ እንዲሁም የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ከተማ እየተሠራ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ አስታወቁ። ከንቲባው አቶ አብዱ ሙሳ ሁሴን በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤... Read more »

በክልሉ 2 ሺህ 645 አነስተኛ እና ትላልቅ የውሃ ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተገለጸ

አሰላ ፡- በክልሉ ቀደም ሲል የተጀመሩ 2 ሺህ 645 አነስተኛ እና ትላልቅ የውሃ ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸውን የኦሮሚያ ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ሚሊዮን በቀለ (ኢ/ር) አስታወቁ:: የኦሮሚያ ክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮና የክልሉ... Read more »