አዲስ አበባ፦ አምና በአማራ ክልል ግጭቶች ባልነበሩባቸው ጊዜያት ከቀረበው የበለጠ ማዳበሪያ አድርሰናል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ምርጥ ዘርን በተመለከተ በሁሉም አካባቢ እጥረት መኖሩን አመለከቱ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ በተለይ ከአዲስ... Read more »
ዜና ትንታኔ መንግሥት ዲጅታል ትምህርትን የትምህርት ስብራት ማቃኛ ስልት አድርጎ ወደ ትግበራ አስገብቷል። ይህ የዲጅታል ትምህርት ችግሮችን ከመፍታት፣ የትምህርት ጥራትን ከማረጋገጥና ቴክኖሎጂን ከማስፋፋት አንጻር ምን ፋይዳ አለው? ስንል የዘርፉን ምሁራን አነጋግረናል። ካሳሁን... Read more »
አዲስ አበባ፡– ሙስና የሀገርን እድገት የሚያደናቅፍና የቀጣይ ትውልድ ከድህነት የመውጣትን ተስፋ የሚሰብር ደዌ ስለሆነ ወጣቱን ዋነኛ ተዋንያን ያደረገ የፀረ ሙስና ትግል ማድረግ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ራስ ገዝ መሆን ማለት ሀብታም ብቻ የሚማርበት ድሀው ትምህርት የሚነፈግበት ሳይሆን ዩንቨርሲቲዎች ትክክለኛ የእውቀት ማመንጪያ እንዲሆኑ በነፃነት የሚያስቡበት ሂደት መፍጠር እንደሆነ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጀማል የሱፍ... Read more »
አዲስ አበባ፦ 57 ተማሪዎችና 121 የዩኒቨርሲቲ መምህራን ነጻ የትምህርት ዕድል (ሙሉ ስኮላርሽፕ) አግኝተው ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት መሄዳቸውን በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ልዑክ የፕሬስና መረጃ ኃላፊና የራስመስ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ከበደ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት በመጀመሪያው ሶስት ወራት ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ:: የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት... Read more »
– እስካሁን ከ360 በላይ የኃይል መሙያ ማሽኖች ተተክለዋል አዲስ አበባ፡- የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የኃይል መሙያ ማሽኖች (ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽኖች) እጥረት ለመፍታት እንደሀገር እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሦስት ዓመታት ውስጥ ከ30 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ሻይ ቅጠል ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ በሪሶ ፈይሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ክልሉ ለሻይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሦስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ወጪ እየተገነባ ያለውን የጅግጅጋ ከተማ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክትን በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ለማብቃት እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ጨረታ የወጣባቸው ሦስት ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቁ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክቶች እና ስምንት የጥናትና ዲዛይን ጨረታዎች እንዲቋረጡ መደረጉን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ:: የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)... Read more »