የባሕር በር አማራጮችን የማስፋት አንድምታ

ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ የራሷ የባሕር በር ሳይኖራት የወጪ ገቢ ንግዷን ከ90 በመቶ በላይ በጅቡቲ ወደብ እያከናወነች በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት ተርታ ተሰልፋለች፡፡ የባሕር በር አማራጮችን ማብዛት ብትችል ደግሞ ኢኮኖሚያዊ... Read more »

በኦሮሚያ ክልል ከ800 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ተሰበሰበ

– በምርት ዘመኑ ከአንድ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ቶን በላይ የቡና ምርት ይጠበቃል አዲስ አበባ፡- በ2017 የምርት ዘመን ከ800 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ በምርት ዘመኑ ከአንድ... Read more »

 የኢትዮጵያ ፍላጎት አስተማማኝ የባሕር በር በሠላማዊ መንገድ ማግኘት ነው

 – የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ምክክር በስምምነት ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፍላጎት ደኅንነቱ የተረጋገጠ እና አስተማማኝ የባሕር በር ሠላማዊ በሆነ እና ሁሉንም ጎረቤቶቻችንን ተጠቃሚ በሚያደርግ መንገድ ማግኘት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ... Read more »

ሀዋሳን ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኮንፍረንስ ማዕከል ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በኮሪደር ልማት የሀዋሳ ከተማን ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ምክትል ከንቲባና ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አጋና ነቶ አስታወቁ። ምክትል ከንቲባው አቶ አጋና ነቶ በተለይ ለአዲስ... Read more »

የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ 100 ኤሌክትሪክ አውቶቡሶች ወደብ ላይ ደርሰዋል

አዲስ አበባ፡- የመዲናዋን የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ያሳድጋሉ የተባሉ 100 ኤሌክትሪክ አውቶቡሶች ግዥ ተከናውኖ ወደብ ላይ መድረሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 16 ባቡሮች ወደ አገልግሎት እንዲገቡ መደረጉንም... Read more »

በኦሮሚያ ክልል ከመኸር እርሻ ከ100 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፡- በ2016/17 የመኸር እርሻ ለመሰብሰብ ከታቀደው 337 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ውስጥ እስካሁን ድረስ ከ100 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ በሪሶ ፈይሳ ለአዲስ... Read more »

ስምምነቱ አስሩ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኙ የሚያስችል ነው

– የዓለም አቀፍ ኢንቨስተሮች ፍሰትም ይጨምራል አዲስ አበባ፡- ስምምነቱ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተሸጋገሩት 10 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኙ የሚያስችል እንደሆነ ተገለጸ። ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖቹ ዓለም አቀፍ እውቅና ማግኘታቸው የኢንቨስተሮች... Read more »

የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት መቋቋም ለኢኮኖሚ ማሻሻያው ስኬታማነት ዕገዛ ያደርጋል

– የተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ቁጥር 550 ብቻ ነው አዲስ አበባ ፡- የተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት መቋቋም ሀገሪቱ እየተገበረች ላለው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስኬታማነት የሚያግዝ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የሚገኙ የተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ቁጥር 550... Read more »

የሰላም ግንባታ ፕሮጀክቱና የክልሎቹ አጋርነት

ዜና ሀተታ ተምኪን ይሀ ትባላለች። በወርልድ ቪዥን እና በአውሮፓ ህብረት ትብብር በሶስት ክልሎች በአማራ፣ በትግራይና በቤንሻንጉል ጉምዝ የሚካሄድ የሰላም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ የማድረጊያ መርሀ ግብር ላይ የአማራ፣ የትግራይና የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ወክለው... Read more »

በትግራይ ክልል የወባ በሽታን የመከላከል ሥራ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል

አዲስ አበባ፡- በትግራይ ክልል ለሚካሄደው የወባ በሽታን የመከላከልና መቆጣጠር ተግባር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በትግራይ ክልል በሮማናት፣ ማይቅነጣል፣ ዕዳጋ ዓርቢና... Read more »