ኢኮኖሚውን ማሳደግ – የለውጡ አንዱ ምሰሶ

በዳቮስ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ከትናንት በስቲያ ንግግር ያደረጉት  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ለውጥ በመደመር ፍልስፍና ላይ በመመርኮዝ በሶስት ምሰሶዎች ላይ ትኩረት ተደርጎ ሀገሪቱን ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር አጽንኦት... Read more »

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስምንት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስምንት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው እንደገለፁት በዛሬው ዕለት የስምንት ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤያቸውን አቅርበዋል፡፡ ከስምንቱ መካከል... Read more »

በደቡብ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አንድም የሙዚቃ ት/ቤት የለም’ ምሁራን

በደቡብ ክልል በርካታ የብሄረሰብ ሙዚቃዎች እንዳሉ ቢታወቅም በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አንድም የሙዚቃ ት/ቤት አለመኖሩ ጥናቶችንና ምርምሮችን በስፋት ለማድረግ እንቅፋት መፍጠሩን የዘርፉ ምሁራን ተናገሩ። የመጀመሪያው የፊላና የባህል ፌስቲቫል በደቡብ ክልል የሰገን አካባቢ ህዝቦች... Read more »

“ክልላችን ከጣልቃ ገብነት ነጻ አልነበረም” – አቶ አሻድሊ ሀሰን  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር

የቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን የተወለዱት በአሶሳ ዞን ልዩ ስሙ ኦዳ ቡልዲጊዱ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ነው፡፡ የተማሩት በአሶሳ ዞን ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ ፤ የማስተርስ  ዲግሪያቸውን ደግሞ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ... Read more »

የዕድገት ምሰሶዎቹ ጠንክረው እንዲቆሙ!

ባለፉት 27 ዓመታት ሀገራችን ያስመዘገበችው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ብዙ የተወራለት ቢሆንም የፍትሃዊነት ችግር ስለነበረበትና በሰብዓዊና ዴሞክራሲዊ መብቶች መጠናከር ስላልታጀበ ቅሬታን ወልዶ ሀገራችን በአመጽና አለመረጋጋት ስትናጥ ቆይታለች። እያደገ ከመጣው ወጣት ቁጥር አንጻር የተፈጠሩት የሥራ... Read more »

የመከላከያ ሠራዊት ቀን ለአስተማማኝ ሠላም ሠራዊቱ ቃሉን የሚያድስበት ይሆናል

አዲስ አበባ፡- የካቲት 6 እና 7 ቀን 2011 የሚከበረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን  አገሪቱ በአጭር ጊዜ ሙሉ በሙሉ ወደ አስተማማኝ ሠላም እንድትገባ ለመስራት ሠራዊቱ ቃሉን የሚያድስበት እንደሚሆን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዕለቱን አስመልክቶ በተሰጠው... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰራተኛ ፍልሰት ተቸግረዋል

አዲስ አበባ፦ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰራተኛ ፍልሰት መቸገራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ትናንት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፓርኮችን የማልማት እና... Read more »

30 ኩባንያዎች በስኳር ልማት ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት አሳይተዋል

አዲስ አበባ:- ሰላሳ የሀገር ውስጥና የውጭ የግል ኩባንያዎች ከስኳር ኮርፖሬሽን ጋር ለመስራት ፍላጎት ማሳየታቸውን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ፡፡በስኳር ኮርፖሬሽን ኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አቶ ጋሻው አይችሉህም እንደተናገሩት፤ ከመስከረም 2009 እስከ ጥር 2011 ባሉት ጊዜያት... Read more »

ሰሚ ያጣው የልማት ተነሺዎች  ጩኸት

‹‹ለኑሮ በማይመች ረግረጋማ መሬት ላይ እንድንሰፍር ተደርገናል፤ ቦታው ቤት ሠርቶ ለመኖር አይመችም፤ ለግብርና ሥራም አመቺ አይደለም፡፡ በዚህም ምክንያት ለበሽታና ለርሃብ ተጋልጠናል፡፡ ችግራችንን ለሚመለከታቸው አካላት ብናሳውቅም ፈጣን ምላሽ ባለመሰጠቱ ከልማት ተነሺዎቹ መካከል ለህልፈት... Read more »

በሃብት ብክነት የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በጥረት ኮርፖሬት ከህግና መመሪያ ውጭ ግዥ በመፈፀም የሃብት ብክነት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዝጋለ... Read more »