
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በሀገር ውስጥ ተመዝግበው ከሚንቀሳቀሱት እና በውጭ ሀገራት ሆነው የተለያዩ የትግል አማራጮችን መርጠው ከነበሩት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ከትናንት በስቲያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በወቅቱም በሀገሪቱ ያሉት ከ70 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች... Read more »

አዲስ አበባ፡-29 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለው በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገነባው የወይጦ ግድብ ዝርዝር ጥናት በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና... Read more »

አዲስ አበባ፡- ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃ እና ሐሰተኛ የመረጃ ምንጭን በመከላከል ሀገርን ከጥፋት ማዳን እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዝግጅት ክፍላችን ትናንት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ ተአማኒነት የሌለው ዜና (Fake News) እና የእጅ ስልክ... Read more »

ሰላም የአለም ፍጥረት ሁሉ መሰረታዊ ፍላጎት ነው፡፡ የሰው ዘር ፣ በጫካ የሚኖሩ እንስሳት፣ በሰማይ የሚበሩ አእዋፋትና በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረታት በሙሉ የሰላም መኖር ከህልውናቸው ጋር በጥብቅ የተቆራኘ በመሆኑ አጥብቀው ይሹታል፡፡ ሰላም ለሁሉም... Read more »

አንድ ወዳጄ የፌስ ቡክ ገጽ ላይ ያየሁት ጽሁፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በሶ ሲበጠብጥ እንጂ አገር ሲበጠብጥ አያምርበትም ይላል። ጽሁፉ ቀልድ አዘል ቢሆንም እውነታነት ደግሞ አለው። ምክንያቱም ከተለያዩ ቦታዎች የመጡ ወጣቶች ስንቃቸውን ቋጥረው፤ ቤተሰባቸውን... Read more »

የኢትዮጵያ ስድስተኛው ዙር ምርጫ በ2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይታመናል፡፡ ከአገር ውጭ ሆነው በትጥቅም በሐሳብም ሲታገሉ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ አገር ውስጥ ገብተዋል፡፡ ይህን ተከትሎም ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ ጋር በተናጠልም ሆነ በቡድን... Read more »

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው፡፡ የጎንደር የኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል የሚሰጠው ‹‹ከማሰተር ካርድ ፋውንዴሽን›› ጋር በመተባበር ነው፡፡ የጎንደር... Read more »

የኢትዮጵያ ቀይ ቀበሮዎች ውሻን በሚያሳብድ በሽታ እየሞቱ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ ብርቅዬ እንስሳቱን ውሻን ከሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ክትባት እየተሰጠ መሆኑን ደግሞ የአማራ ክልል አካባቢ ደን እና የዱር እንሰሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ከሚገኙ... Read more »

ከአጠቃላይ የዓለም ህዝብ 15 በመቶ የሚሆኑት አካል ጉዳተኞች መሆናቸውን ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ሪፖርት ይጠቁማል። አደጋ በየትኛው አጋጣሚ ሊከሰት ይችላል፡፡ በዚህ ምክንያትም አካል ጉዳተኝነት ይከሰታል። የጉዳቱ ዓይነትና መጠን የተለያየ ቢሆንም ግን በየትኛውም... Read more »
በአንድ የመዝናኛ ስፍራ የተሰባሰቡት ባልንጀሮች ከአንዱ ጓደኛቸው ሞባይል ባገኙት መረጃ በእጅጉ ተመስጠዋል።ይህ ከልብ የተማረኩበት ጉዳይ ከማስገረም አልፎ እያመራመራቸው ነው። እንዲያውም አንዳንዶቹ የተባለውን ጉዳይ ለመሞከር ጭምር ሳያስቡ አልቀሩም። ከአንዱ ወደ አንዱ እየተቀባበለ ዳር... Read more »