
በኢትዮጵያ ሚሊኒየም 71 ሺ 316 ነጥብ 07 ቶን የነበረው የአገራችን የሩዝ ምርት ከስምንት ዓመታት በኋላ በ2009 ዓ.ም ወደ 126 ሺ 806 ነጥብ 45 ቶን ማደጉን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከሩዝ ምርት የተገኘውን ገቢም ስንመለከት... Read more »

«ሰዎችን ከሃገር ለማፈናቀል ካልሆነ በቀር በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ጭማሪ በፍጹም አግባብ ሊሆን አይችልም፡፡ መንግስት ያደረገው ነው ብለን አናስብም፤ እንዲያውም መንግስት ጉዳዩን ያውቀዋል የሚል ዕምነትም የለንም» የሚሉት አዲሱን የኪራይ ቤቶች ጭማሪ አስመልክቶ... Read more »

. በህግ ማስከበር ሂደቱም ህዝቡ ከጎናችን ሊቆም ያስፈልጋል . ኦነግም ሰላማዊነቱን በተግባር ማረጋገጥ ይኖርበታል አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በተለይም በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ ተባብሶ የቀጠለውን ችግር ከመፍታት አኳያ የክልሉ መንግሥት ማንኛውንም ዕርምጃ በመውሰድ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ) ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በዓለም አቀፍ ፖስታል ዩኒየን መካከል ስምምነት ተደርጓል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የዓለም አቀፍ... Read more »

በማህበራዊ ድረገፆች ጥላቻን የሚዘሩ ንግግሮች በመሰራጨታቸው አገር እንዳትረጋጋ እያደረጉ ነው። ጉዳዩ ያሳሰባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ማህበራዊ ድረገፆች የአጠቃቀም ገደብ ይበጅላቸው ይላሉ። ጉዳዩን አጥንቶ መፍትሄ የሚሰጥ አካል እንደሚያስፈልግም ይገልጻሉ። ዶክተር ደምመላሽ መንግስቱ በጅማ ዩኒቨርስቲ... Read more »

መስቀል አደባባይ በታክሲ እየሄድኩ ነው፤ድንገት የመንገድ መብራት ለሰከንዶች አቆመን። ከታክሲው ረዳት መቆሚያ በኩል አሳዛኝ የታዳጊዎች ድምጽ ወደ ጆሯችን በመድረሱ ተሳፋሪው አይኑን ወደውጪ አፍጧል። «የጎዳና ልጅ ነኝ፤ አባት እናት የለኝ፤ ሳገኝ እበላለሁ ሳጣም... Read more »

በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ፤ ለዓመታት የአልጋ ቁራኛ የሆነች አንዲት ባለፀጋ ሴት ነበረች። ሴትዮዋ አልጋ ላይ ሆና የቤቱን አጠቃላይ ክንውን ትቆጣጠራለች። የቤተሰቡ ልብሶች ታጥበው የሚሠጡት በመኝታ ቤቱ መስኮት አቅጣጫ ባለው ገመድ ላይ ነበር፡፡... Read more »

ሰዎች! ሰላም ነው? እንዴት ነን? መቼም በዚህ ጊዜ ከተወለድንበት አገር፣ ከአገርም ከተማ፣ ከከተማ ሰፈር፣ ከሰፈር ግቢ ቆጥረው፤ ጠብበው ጠብበው፤ «ሰዎች!» ሲባሉ ድንግጥ የሚሉ «አካላት» እያየን ነው። «እንዴ! እኛ ሰዎች አይደለንም…» ሊሉ ይቃጣቸዋል።... Read more »

አንድ አባት ዓውደ ምህረት ላይ ቆመው እያስተማሩ ናቸው። የትምህርቱ ርዕስ ስለ አስራት ነው። ክርስቲያን ሁሉ አስራት ማውጣት አለባችሁ እያሉ ያስተምራሉ። አንድ ክርስቲያን አስራት የሚያወጣው ከገቢው ላይ ከአስር አንድ ነው። አስራቱን ማውጣት ያለበት... Read more »

«የአፋር ክልል አሁንም ከታዳጊ ክልሎች መካከል ይመደባል። የመሰረተ ልማት ግንባታ በአግባቡ አልተስፋፋም፤ የወጣቶች የስራ ፈጠራ በተገቢው መንገድ አልተሰራበትም፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንም ለመናገር መድረኮች አልነበሩንም ፤ እነዚህ ክፍተቶች በአዲሱ ካቢኔ እንዲስተካከሉ እንፈልጋለን» ይላል ... Read more »