ለሃገሪቱ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ከሁሉም ጋር እንሰራለን—የሰላም አምባሳደር እናቶች

በሃገሪቱ ሁሉም ስፍራ የተረጋጋ ሰላምና ፍቅር እንዲሰፍን የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሰላም አምባሳደር እናቶች ገለጹ። የሰላም አምባሳደሮቹ ዛሬ መቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትግራይ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የኃይማኖት አባቶች አቀባበል... Read more »

አትሌቶችን ከጎዳና ለመመለስ

አትሌቲክስ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ስፖርታዊ የውድድር መድረኮች በውጤታማነት ስሟን ለዓለም ያስተዋወቀችበትና ገናናነትን ያተረፈችበት መሆኑን ብዙዎችን የሚያስማማ ሀቅ ነው።ኢትዮጵያና አትሌቲክስ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች እንደመሆናቸውም ብርቅዬ አትሌቶቿ በዓለማችን ትልቁ የስፖርት መድረክ በኦሊምፒክና በሌሎችም... Read more »

‹‹ትግሉ የአንድ ሰው ሳይሆን አጠቃላይ የስርዓቱ ነው››- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የጋህአዴን ሊቀመንበር

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በህግ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በንጽጽር መንግስታዊ ህግና መልካም አስተዳደር ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡ በክልሉ የተለያዩ መስሪያ ቤቶች በጥቅሉ ለ25 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ ያገለገሉባቸው የሥራ ዘርፎችም በመምህርነት፣ በምክር... Read more »

ለቡና ምርታማነት መጨመር አሁንም ብዙ ስራ ይቀራል

ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተችው እንቁ ስጦታዎች መካከል ቡና ዋነኛው ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚ ጠቁሙት፤ በአሁኑ ወቅት በዓለም በየቀኑ ከአራት ቢሊዮን ስኒ በላይ ቡና ይጠጣል፡፡ ከዚህ ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ስኒው የሚጠጣው በሽያጭ መልክ ከተዘጋጀው ነው።... Read more »

በአፍሪካ ምድር የቪዛ ጥያቄን ማስቀረት ፋይዳና መዘዙ

ዓለም ወደ አንድ መንደር በተጠቃለለችበት በዚህ ዘመን አፍሪካውያን አንድነት ሃይል፣ ህብረትም እንዲሁ የድል ምስጢር መሆኑን እምብዛም አልተረዱምና እርስ በእርስ ያላቸው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መስተጋብር እጅግ ደካማ የሚባል ነው። በዚህ ሁኔታ አገራቱ በጋራ... Read more »

የአገር ውስጥ የቡና ፍላጎት መጨመርን እንደ መልካም አጋጣሚ

ኢትዮጵያ ቡና በዋናነት የምታመርተው ለዓለም ገበያ በማቅረብ ለውጭ ምንዛሪ ማግኛነት ቢሆንም ከምርቱ ከ 40 እስከ 45 በመቶ የሚሆነው ለአገር ውስጥ ፍጆታ እንደሚውል የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን መረጃ ያመለክታል። ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚቀርበው... Read more »

የአገር ውስጥ ምርት ፍላጎት ዝቅተኛነትን ማከም

የኢትዮጵያ ምርቶች በኅብረተሰቡ ዘንድ ምን ያህል ተቀባይነት እንዳላቸው የሚያረጋግጡ ጥናቶች ባይኖሩም ተፈላጊነታቸው አሁንም ዝቅተኛ መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎችም የምርቶቹ ተፈላጊነት ዝቅተኛነትን ለማከም ለጥራት ትኩረት መስጠትና ማስተዋወቅ ላይ በሚገባ መስራት እንደሚገባ... Read more »

ጥቅምን የማያጋሩት ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች 

ድሮ ድሮ በተለይም የትምህርት ደረጃ በማይጠይቁና የሥራ ልምድ በማያስፈልጋቸው እንደ ወጥ ቤት፣ የሰው ቤት ሠራተኝነት፣ ጽዳት፣ ጥበቃና ሌሎች መሰል ሥራዎች ፈላጊና ተፈላላጊ የሚገናኘው በዘመድ፣ በጓደኛ ባስ ካለም ሰፈር ውስጥ በሚዘዋወሩና የማገናኘት (የድለላ)... Read more »

በመልካም ሥነ ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት ሁሉም ኃላፊነት አለበት!

ቀደም ባሉት ሥርዓቶች በአገራችን የነበሩ ዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር ጥቂት መሆናቸው ይታወሳል፡፡ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደዚያ የሚዘልቁትም ውስን ዜጎች ነበሩ፡፡ ይሁንና በጎ ገጽታቸው በተለያየ መንገድ ይነሳል፡፡ በተለይ የ1960 ዎቹ ትውልድ በትምህርት ቆይታቸውም ሆነ ተመርቀው... Read more »

በ3D የቀለም ቅብ የተሰራ ዜብራ በቱሉ ቦሎ ከተማ ስራ ላይ ውሏል

በ3D የቀለም ቅብ ቴክኖሎጂ የተሰራ ዜብራ ወይም የእግረኞች የመንገድ ማቋረጫ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን በቾ ወረዳ ቱሉ ቦሎ ከተማ ስራ ላይ ውሏል። የ3D ዜብራ ወይም የእግረኞች መንገድ ማቋረጫው ኤርሚያስ ጌታቸው... Read more »