የዳስ ትምህርት ቤቶቹ በታሪክ ብቻ ሊታወሱ ይሆን?

የመማሪያ ክፍሎቹ ጥሩ መቀመጫ የላቸውም፡፡ መምህራንም ቋሚ ቢሮ የላቸውም፡፡ ንብረቶቻቸውንም በእነዚህ ክፍሎች ነው የሚያስቀምጡት፡፡ በክረምት ወቅት ትተውት የሄዱትን ንብረት መስከረም ሲጠባ ላያገኙት ይችላሉ፡፡ በክፍሎች ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች በንፋስ ይታወካሉ፤ ጸሐይ ላይ ነጭ... Read more »

ኢትዮጵያ በጸጥታው ምክር ቤት የነበራት ቆይታ ዲፕሎማሲያዊ ከበሬታ እንዳስገኘላት ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባገለገለችበት ወቅት የወሰደቻቸውና ያንጸባረቀቻቸው አቋሞች ዲፕሎማሲያዊ ከበሬታ እንዳስገኙላት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ታዬ እጽቀስላሴ ገለፁ፡፡ አምባሳደር ታዬ እጽቀስላሴ ትናንት... Read more »

በሀገሪቱ ከተከሰቱ ግጭቶች ጀርባ የከፍተኛ አመራሮች እና የጸጥታ መዋቅሩ እጅ ነበረበት

አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ከተከሰቱት ግጭቶች ጀርባ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮችና የጸጥታ መዋቅሩ እጅ እንደነበረበት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ እና በአዲስ አበባ እንዲሁም በሌሎች... Read more »

የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለሥልጣን – በተረጋጉ አካባቢዎች ካቀደው እስከ 163 በመቶ  – ባልተረጋጉ ስፍራዎች ካቀደው እስከ 43 በመቶ ገቢ ሰብስቧል

አዲስ አበባ፡-  በኦሮሚያ ክልል መረጋጋት በሚታይባቸው አካባቢዎች ለመሰብሰብ ከታቀደው ገቢ በላይ መሰብሰቡን እንዲሁም ግጭት በሚስተዋልባቸው አካባቢዎች የታቀደውን  ያህል ገቢ መሰብሰብ አለመቻሉን የክልሉ የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በባለሥልጣኑ የግብር ከፋዮች ትምህርትና ኮሙዩኒኬሽን... Read more »

ባለቤት አልባው የመሰረት ድንጋይ

በሃዲያ ዞን በሌሞ ወረዳ ሸቻና ለሬባ ቀበሌ የተቀናጀ የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ፤ ጸረ ተባይና አይጥ ማጥፊያ መድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካ ይገነባል ተብሎ የመሰረት ድንጋይ የተጣለው በግንቦት 12 ቀን 2007 ዓ.ም ነበር፡፡ የፋብሪካው ግንባታ በ2008... Read more »

የተከራዮች ቅሬታ እና መፍትሄ ይዘን እንመጣለን የሚለው የኮርፖሬሽኑ ተስፋ

በቅርቡ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተደረገው የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ጭማሪ በተገቢው ጥናት ያልተደገፈና በነጋዴው ላይም ጫና እያሳደረ መሆኑን የተከራይ ነጋዴዎቹ ተወካዮች ይናገራሉ፡፡ ኮርፖሬሽኑ በበኩሉ፣ የኪራይ ዋጋ ማሻሻያው በተገቢው ጥናት ተደግፎ የተከናወነ ቢሆንም... Read more »

የህግ ማሻሻያዎቹ የፖለቲካ ምህዳሩን ያሰፋሉ

መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ከሚሰራባቸው ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሳይሸራረፉ እንዲከበሩ ማድረግ ነው፡፡ እነዚህ መብቶች ህገመንግሥታዊ ነፃነቶች ሆነው የታወጁ ቢሆንም፤ባለፉት ጊዜያት ሲጣሱ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ጥሰቱ በህግ ማዕቀፍ ሳይቀር ተደግፎ መቆየቱም... Read more »

ለቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድጎማ አለመከፈሉ እያነጋገረ ነው

አዲስ አበባ፡- ለአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድጎማ ለማድረግ ቃል በተገባው መሰረት ተግባራዊ አለመደረጉን ኮርፖሬሽኑ ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ድጎማ ይከፈለኝ ጥያቄ ተጠንቶ ለሚመለከተው የውሳኔ ሀሳብ መቅረቡን ባለሥልጣኑ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽ... Read more »

አሰራሩ ለቱሪዝም ዘርፍ መቀጨጭ  ማነቆ እንደሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ እየተስተዋለ ለሚገኘው ዝቅተኛ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እስከዛሬ የነበረው የአሰራር ጉድለት ምክንያት እንደሆነ ቱሪዝም ኢትዮጵያ ተገለጸ ። ቱሪዝም ኢትዮጵያ ከአስጎብኚ ድርጅቶች ጋር ባደረገው የምክክር መድረክ እንደተገለጸው፤ በአገሪቱ ባለው የአሰራር ክፍተት ምክንያት... Read more »

የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ አሁንም አልቀነሰም

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በመንገድ ላይ የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ከመቀነስ ይልቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በብሔራዊ የመንገድ ደህንነት ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ... Read more »