አዲስ አበባ፡- በሁለተኛው እድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አጋማሽ አጠቃላይ ከ አጠቃላይ አገራዊ ምርት እድገት(GDP) የኢንዱስትሪው ሴክተር ድርሻ ከ15 በመቶ ወደ 26 በመቶ ከፍ ሊል መቻሉ ተገለጸ፡፡ የግብርና እና አገልግሎት ዘርፎች አፈጻጸም ዝቅተኛ... Read more »
አዲስ አበባ፤ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፉት ሁለት ዓመታት 1 ሚሊየን 567መቶ የአሜሪካ ዶላር ማስገኘቱን የኢንቨሰትመንት ኮሚሽን አስተወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ሀይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳሉት፤ የኢንዱስትሪ ፓርኩ በተመረቀ ጥቂት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚታዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመታገል የሁሉም ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ሥራና ርብርብ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዶክተር አዲሱ ገብረአግዚአብሔር አስታወቁ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ቢሮ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹የባሌ ዞን አርሶ አደሮች ማለት ያለባቸው መንገድ ይሰራልን ሳይሆን እንዳትራቡ ስንዴ መጥታችሁ ውሰዱ ነው›› ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ለኢንቨስትመንት አገልግሎት በሚል ለዓመታት በግል ባለሃብቶች ታጥረው የቆዩ ቦታዎችን ውል በማቋረጥ በጊዜያዊ ውሳኔ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክ፣ አስተዳደርና... Read more »
‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ ሃሳብ ለ13ኛ ጊዜ ዛሬ በአዲስ አበባ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔር፤ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ላለፉት ዓመታትም በተለያዩ ክልሎች መከበሩ ይታወሳል፡፡ በአገሪቱ ሲከበር የቆየው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ለበርካታ ዓመታት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን አጋርነት፣ በፌደራሊዝም ሥርዓት ትግበራ ላይ ጠቃሚ ምክረሃሳቦችን በመስጠት፣ የልምድ ልውውጥ በማድረግና ጥናቶችን በማካሄድ ወዳጅነታቸውን እንደሚያጠናከሩ መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የቤልጂየም እና ብራዚል አምባሳደሮች አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ የቤልጂየም አምባሳደር... Read more »
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓሉ፡ • ዕርስ በዕርስ ለመተዋወቅና ባህልን ለማስተዋወቅ ዕድል ፈጥሯል • ተመሳሳይ ሰነድና የውይይት አቀራረብ አሰላችቷል
አዲስ አበባ፡- የብሔሮች፣ ብሕረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ህዝቡ ዕርስ በዕርሱ እንዲተዋወቅና ባህሉንም እንዲያስተዋውቅ ዕድል መፍጠሩን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡በየዓመቱ በተመሳሳይ ሰነድ ላይ እየተመሰረተና አንድ አይነት ውይይት እየተደረገ ሲከበር የቆየበት መንገድም አከባበሩን አሰልቺ ማድረጉን... Read more »
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሚያዝያ 21 ቀን 1998 ዓ.ም ባካሄደው ሦስተኛ የፓርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ህገ መንግሥቱ የፀደቀበትን ቀን ተንተርሶ በየዓመቱ ህዳር 29 የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተብሎ... Read more »
አዲስ አበባ፣ ወቅታዊነትን መሰረት በማድረግ በሀገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ችግሮችን በመፍታት አንድነትን ለማጠናከር መንግሥትና ህዝብ የየራሳቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው የጨፌ ኦሮሚያ ጽህፈት ቤት ባዘጋጀው 13ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ውይይት ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡... Read more »