አስጊ ጉዞ በኢኮኖሚው መስክ

በአገሪቱ ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ፍትሃዊ የንግድ ሥርዓቱን እያዛባ መሆኑን ይጠቀሳል፡፡ የታክስ አስተዳደሩንም ቢሆን ይኸው ህገወጥ ተግባር እየተፈታተነ ከመሆኑም ባሻገር ለማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ መነሻ እየሆነ ይገኛል፡፡ በተለይ በህገወጥ... Read more »

የኃይማኖት ተቋማትና የሰላም አደራ

የእምነት ተቋማት የኢትዮጵያ ውስጣዊም ሆነ ውጪያዊ ችግሮች ሲያገጥሟት ለሰላሟ መጠበቅ፤ ለአንድነቷ መጠናከርና ለህዝቦቿ ህብረት አስተዋጽኦ ሲያበረክቱ ኖረዋል። በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉትን ግጭቶች፣ መፈናቀሎችንና የዜጎችን ጉዳት ለማስቆም ተቋማቱ ከማንም በላይ... Read more »

ኮሚሽኑ በክህሎትና በእውቀት የሚመራ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአባሎቹን ጥራት በማሻሻልና አቅም በማሳደግ ህብረተሰቡ የሚረካበት፤ በክህሎትና በእውቀት የዳበረ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን አደረጃጀት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምክትል ኮሚሽነር... Read more »

የዜግነት እውቅና ላልነበራቸው ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ እየተሰጠ ነው . ከ1ሺ በላይ የሌሎች አገራት ዜጎች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ አግኝተዋል

አዲስ አበባ፦ የዜግነት እውቅና ተነፍጓቸው በስደት በተለያዩ ሀገራት ይኖሩ ለነበሩ ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ወይም ፓስፖርት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ለ1ሺህ 247 የተለያዩ... Read more »

በኦሮሚያ 85 የማዕድን ኢንቨስትመንት ፈቃዶች ተሰረዙ

ደላሎችም አርሶ አደሮችን አታልለዋል አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ማዕድን ልማት ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ብቻ ባደረገው ማጣራት የ85 ማዕድን ኢንቨስትመንት ፈቃዶችን መሰረዙን አስታወቀ፡፡ የማዕድን ሀብት ያለው መሬት ያላቸው አርሶ አደሮች... Read more »

የህዳሴ ግድብ ከሁለት ዓመታት በኋላ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይጀምራል

አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከሁለት ዓመታት በኋላ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ አጠቃላይ የግድቡ ግንባታ 65 በመቶ ደርሷል፡፡ የግድቡ ግንባታ ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ ትናንት ውይይት ሲካሄድ የግድቡ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር... Read more »

ሠራዊቱ ከሰሜን ወደ ሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች እየተዛወረ ነው

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያና በኤርትራ መካካል ሰላም በመስፈኑና ስጋት በመወገዱ ድንበር አካባቢ የነበረውን የተወሰነውን የመከላከያ ሠራዊት ወደ ሌሎች የ ኢትዮጵያ ክፍሎች የማንቀሳቀስ ሥራ እያከናወነ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመከላከያ እየተከናወነ ያለው መልሶ የማደራጀት... Read more »

እንዳይደገም ፣ ይደገምም!

27 ዓመታት ወደ ኋላ… ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም… በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የመንግሥት ሥርዓት ለውጥ የተደረገበት ታሪካዊ ቀን። ይህንን ቀን ወንድም ወንድሙን አሸንፎ ስልጣን የያዘበት እለት ብቻ ነው ብሎ መውሰድ አይቻልም። ይልቁንም... Read more »

ኢትዮጵያ በሰብዓዊ ልማት ዕድገት ማስመዝገቧ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት በሰብዓዊ ልማት ዕድገት ማስመዝገቧን ገለጸ፡፡ ድህነትን ለማጥፋት እና በሀገራት መካከል በዘላቂ ልማት ረገድ ያለውን አለመመ ጣጠን ለመቀነስ ከ170 በላይ... Read more »

የተቋማቱና የቦርድ አመራሮች ኃላፊነታቸውን አልተወጡም ተባለ

አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ሰላም የሰፈነበት የመማር ማስተማር ሂደት እንዲፈጠር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላፊዎችና የቦርድ አመራሮች ኃላፊነታቸውን አለመወጣታቸው ተገለፀ፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በተጠናቀረው የመስክ... Read more »