የጥላቻ ንግግር-የሰላም ጠንቅ

በማህበራዊ ድረገፆች ጥላቻን የሚዘሩ ንግግሮች በመሰራጨታቸው አገር እንዳትረጋጋ እያደረጉ ነው። ጉዳዩ ያሳሰባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ማህበራዊ ድረገፆች የአጠቃቀም ገደብ ይበጅላቸው ይላሉ። ጉዳዩን አጥንቶ መፍትሄ የሚሰጥ አካል እንደሚያስፈልግም ይገልጻሉ። ዶክተር ደምመላሽ መንግስቱ በጅማ ዩኒቨርስቲ... Read more »

የአደንዛዥ ዕጽ መሞከሪያ የጎዳና ወጣቶች

መስቀል አደባባይ በታክሲ እየሄድኩ ነው፤ድንገት የመንገድ መብራት ለሰከንዶች አቆመን። ከታክሲው ረዳት መቆሚያ በኩል አሳዛኝ የታዳጊዎች ድምጽ ወደ ጆሯችን በመድረሱ ተሳፋሪው አይኑን ወደውጪ አፍጧል። «የጎዳና ልጅ ነኝ፤ አባት እናት የለኝ፤ ሳገኝ እበላለሁ ሳጣም... Read more »

አዳዲስ አስተሳሰቦችን መቀበል፤ ለመለወጥ መንገድ ይከፍታል

በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ፤ ለዓመታት የአልጋ ቁራኛ የሆነች አንዲት ባለፀጋ ሴት ነበረች። ሴትዮዋ አልጋ ላይ ሆና የቤቱን አጠቃላይ ክንውን ትቆጣጠራለች። የቤተሰቡ ልብሶች ታጥበው የሚሠጡት በመኝታ ቤቱ መስኮት አቅጣጫ ባለው ገመድ ላይ ነበር፡፡... Read more »

የእኛ…መቶ ቀናት

ሰዎች! ሰላም ነው? እንዴት ነን? መቼም በዚህ ጊዜ ከተወለድንበት አገር፣ ከአገርም ከተማ፣ ከከተማ ሰፈር፣ ከሰፈር ግቢ ቆጥረው፤ ጠብበው ጠብበው፤ «ሰዎች!» ሲባሉ ድንግጥ የሚሉ «አካላት» እያየን ነው። «እንዴ! እኛ ሰዎች አይደለንም…» ሊሉ ይቃጣቸዋል።... Read more »

‹‹የቄሳርን ለቄሳር››

አንድ አባት ዓውደ ምህረት ላይ  ቆመው  እያስተማሩ ናቸው። የትምህርቱ ርዕስ ስለ አስራት ነው። ክርስቲያን ሁሉ አስራት ማውጣት አለባችሁ እያሉ ያስተምራሉ። አንድ ክርስቲያን አስራት የሚያወጣው ከገቢው ላይ  ከአስር አንድ ነው።  አስራቱን  ማውጣት ያለበት... Read more »

ለውጡን በጋራ ፣ በትጋት

«የአፋር ክልል አሁንም ከታዳጊ ክልሎች መካከል ይመደባል። የመሰረተ ልማት ግንባታ በአግባቡ አልተስፋፋም፤ የወጣቶች የስራ ፈጠራ በተገቢው መንገድ አልተሰራበትም፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንም ለመናገር መድረኮች አልነበሩንም ፤  እነዚህ ክፍተቶች በአዲሱ ካቢኔ እንዲስተካከሉ እንፈልጋለን» ይላል ... Read more »

የዞኖች የክልል እንሁን ጥያቄ በጥናት ይመለሳል

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ብሄሮችና ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል አንዳንድ ዞኖች እያነሱ ያሉት የክልል እንሁን ጥያቄ የክልሉ መንግስት እያስጠና ባለው ጥናት በአግባቡ ታይቶ ምላሽ የሚሰጠው መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ ገለጹ፡፡ ርዕሰ... Read more »

የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ፈተና

የምርምርና የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና አጠባበቅ በቴክኖሎጂ የተጋዘ አለመሆን እንዲሁም ዘመናዊ የግብርና አሠራር በፍጥነት አለመተግበር ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናዋን ማረጋገጥ እንዳትችል ፈተና ሆኖባታል፡፡ የግብርና ከፍተኛ ተመራማሪ ዶክተር አበራ ዴሬሳ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና የምግብ... Read more »

«መንግስት ሰላምንም ሆነ ፍትህን ማስፈን የሚችለው ግብር መሰብሰብ ሲችል ነው» -ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶክተር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ፡- ሰላምንም ሆነ ፍትህን በአገር ላይ ለማስፈን መንግስት እጅና እግር የሚያገኘው ግብር መሰብሰብ ሲችል መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶክተር አብይ  የታክስ ንቅናቄ ማብሰሪያ ፕሮግራም ትናንት... Read more »

እንባ የሚያብሱ እንጂ እንባ የሚያስፈስሱ ወጣቶችን አንሻም!

በዓይነ ህሊና ወደ 1960ዎቹ እንመለስ። እንመለስና በዘመኑ የነበሩ ወጣቶችን እናስታውስ። በወቅቱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በክረምት ወቅት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት ወደ ገጠሩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይሰማሩ ነበር። በዚያም የአርሶ አደሩን ልጆች የማስተማርና ሌሎችም የበጎ... Read more »