ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ይናገራሉ

  ቀደም ሲል ሌሎችን ብሄሮች ወደ አመራርነት ያለማምጣት ጉዳይ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው፡፡ እኔ ከመከላከያ ሠራዊት የወጣሁት በብሄሬ ምክንያት ነው፡፡ የኤርትራ መንግሥት ሰላም የፈጠረው ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከጂቡቲና ከሶማሊያ ጋር ነው፡፡ ከዚህ... Read more »

ሌቦችንና ሥርዓት አልበኞችን የማይታገስ መንግሥት እንሻለን !

መንግሥት በለውጡ ሂደት ማዕከል ካደረገባቸው ጉዳዮች የሕግ የበላይነትን ማስከበር ዋነኛው ነው፡፡ በዚህ ረገድ የሀገርን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ከሚደረገው እንቅስቃሴ ባልተናነሰ መልኩ በሌብነት የሕዝብን ገንዘብ የመዘበሩ አካላትን ወደ ሕግ የማቅረቡ ሥራ ከፍተኛ ትኩረት... Read more »

ሰላማዊው መንደር

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ ተማሪዎች የሚማሩበት፣ የሚመራመሩበትና እውቀት የሚያፈልቁበት ተቋም ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ይህ ተቀይሮ በዘር በመከፋፈል ጸብ የሚስተናገድበት ሜዳ ሆኖ ታይቷል፡፡  በውስን ተማሪዎች የሚፈጠረው አለመግባባት... Read more »

የታክስ መሰረት መጥበብ በገቢ አሰባሰቡ ላይ ችግር ፈጥሯል

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የገቢ አሰባሰብ ላይ የታክስ መሰረት መጥበብ ዋነኛ ችግር እየሆነ መምጣቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአገሪቱ ስር የሰደደ የተደራጀ ሌብነት፣ ታክስ ስወራ፣ የኮንትሮባንድ  መስፋፋት እና ሌሎችም ጥፋቶች ለአገሪቱ ገቢ መቀዛቀዝ ምክንያት... Read more »

የእርቀ ሰላም ኮሚሽንን ለማም የወጣው ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፡- የሠላም፣  የእርቅ፣  የመቻቻልና የአብሮነት ስሜት እንዲዳብር ማድረግ ያስችላል የተባለው የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣው ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በአካሄደው መደበኛ ስብሰባው የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች... Read more »

የሠራዊቱ ወደሌላ አካባቢ መንቀሳቀስ ምክንያትና ሥጋት

በኢትዮ-ኤርትራ መካከል ሰላም በመስፈኑና ስጋት በመወገዱ ፣ በመከላከያ በተካሄደው ሪፎርም ስድስት የነበሩት ዕዞች ወደ አራት ዝቅ በማለታቸው በሰሜን ድንበር አካባቢ የነበረውን የተወሰነው የመከላከያ ሰራዊት ወደ ሌሎች የኢትየጵያ ክፍሎች የማንቀሳቀስ ስራ እየተሰራ  መሆኑን... Read more »

ከ 10 ሺ በላይ የጎዳና ነጋዴዎች ወደ ህጋዊ የንግድ ስርዓት ገብተዋል

አዲስ አበባ፡- በተፈቀደላቸው ቦታ ላይ ብቻ በህጋዊ መንገድ ለመንገድ  ከተመዘገቡ 38 ሺ 675  የጎዳና ላይ ነጋዴዎች መካከል 10 ሺ 137ቱ ህጋዊ የንግድ ስርዓት ውስጥ ገብተው መነገድ መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ... Read more »

ግብር በመክፈል የጋራ ጎጇችንን ብልጽግና እናረጋግጥ!

ከገቢዎች ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በ2007 ዓ.ም የግብር ገቢ ከአጠቃላይ አገራዊ ዓመታዊ ምርት 13 ነጥብ 4 በመቶ ነበር። በ2012 ደግሞ ወደ 17 ነጥብ 2 በመቶ ለማሳደግ ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው። ነገር ግን... Read more »

«ግዴታውን የሚወጣ ግብር ከፋይ ለማፍራት እንሠራለን»    – ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፡- ግዴታውን በታማኝነት የሚወጣና መብቱን በአግባቡ የሚጠይቅ የህብረተሰብ ክፍል ለማፍራት እንደሚሠሩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ ። ፓርቲዎቹ በገቢዎች ሚኒስቴር አዘጋጅነት በተበሰረው የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራም ላይ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ፓርቲዎቹ... Read more »

«ውህደቱ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ነው» አቶ ሌንጮ ለታ  የኦዴግ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የዴሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ውህደት መፍጠር ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) አስታወቀ፡፡ የኦዴግ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ እንዳሉት፤ በአገሪቷ ምቹ የዴሞክራሲ ሁኔታ እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲዎች ከዋና... Read more »