ክልሎች ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ ድጋፍ ማድረግ እንዳለባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለማህበረሰብ ችግር ተጋላጭ የሆኑ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚሠራውን ሥራ ውጤታማ ማድረግ የሚችለው ክልሎችም ኃላፊነታቸውን ሲወጡ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ ባለፈው... Read more »

የአፍሪካ መሪዎች ውሳኔዎቻቸውን የማስፈጸም ክፍተት እንዳለባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ:- የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች በዓመታዊ ጉባኤያቸው ተወያይተው የሚያሳልፏቸውን ውሳኔዎች ሥራ ላይ በማዋል በኩል ክፍተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂ ጥናት ኢንስቲትዩት ተጠባባቂ ዳይሬክተር ገለፁ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ መላኩ... Read more »

የገቢዎች ሚኒስቴር – በስድስት ወራት ብቻ የ600 ሚሊዮን ብር ኮንትሮባንድ ይዟል

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስቴር በስድስት ወራት ውስጥ 600 ሚሊዮን ብር ጥሬ ገንዘብ ኮንትሮባንድ መያዙንና ከዘጠኝ ሚሊዮን ብር ፡፡ የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስቴር በስድስት ወራት ውስጥ የ600 ሚሊዮን ብር ኮንትሮባንድ መያዙንና ከዘጠኝ ሚሊዮን... Read more »

የህዝብና ቤት ቆጠራ ተሳታፊዎች ቃለ መሃላ እንደሚፈጽሙ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው አራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራው ላይ የሚሳተፉ ባለሙያዎች ወደ ሥራው ከመግባታቸው በፊት ቃለ መሃላ እንደሚፈፅሙ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ ቆጠራውን በተመለከተ... Read more »

መከላከያ – አገሩን ጠባቂ፣ ምሁራንን አፍላቂ

አንገታቸውን አስረዝመው ከተቀመጡበት በስተቀኝ አቅጣጫ የሚሰማውን ነጎድጓዳዊ ድምጽ ለማጣራት ሲማትሩ የሚታዩ በርካቶች ናቸው፡፡ ያ ነጎድጓዳዊ ድምጽ ቅርበቱ እየጨመረ ሲመጣ ደስታም ፍርሃትም ያከናንባል፡፡ አንዳች የሚንጥ ኃይልን የተጎናፀፉት ‹‹su-27 ኢንተርሴፕተር›› ተዋጊ ጄቶች የአየር ላይ... Read more »

ላስቲክ ወጥረው ይኖሩ የነበሩ ዜጎች መጠለያ አገኙ

አዲስ አበባ፦ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው የሸራተን ማስፋፊያ አካባቢ በህገወጥ መንገድ ላስቲክ ወጥረው ይኖሩ የነበሩና የደሀ ደሀ ተብለው የተለዩ 117 ዜጎች መጠለያ ማግኘታቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ አስታወቀ። የክፍለ ከተማው ምክትል ዋና... Read more »

የቀደመን ታሪክ በአዲስ ምዕራፍ

  የተዛባ ታሪክና ባህል ማረም በሚል ርዕስ በሰሜን ሸዋዋ ደብረብርሃን ከተማ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቶ ነበር። መድረኩ የሸዋን ታሪካዊና ባህላዊ ምንነት በኢትዮጵያዊነት መቃኘት በሚል ላይ ያተኮረ ነበር። የሸዋን ታሪካዊ ይዘት ወደነበረበት ለመመለስ ያለመም... Read more »

ውይይት፤ መቻቻልና ሰላም የሁልጊዜ መርሃችን ይሁን

ዛሬ የዓለም የሬዲዮ ቀን ነው። የካቲት 06/ፌብሪዋሪ 13/ የዓለም የሬዲዮ ቀን ተብሎ እኤአ ከ2012 ጀምሮ በተባበሩት መንግሥታት ተወስኖ በእርሱም አስተባባሪነት ይከበራል። በእርግጥ የጉዳዩ አመንጪ በስፔን አገር የሚገኝ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋም ቢሆንም፤ የዘርፉን... Read more »

የህዳሴ ግድብ ግንባታ የህዝብ ተሳትፎ መነቃቃት አሳይቷል

አዲስ አበባ፤- በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ተሸርሽሮ የነበረው የህዝቡ አመኔታ መነሳሳት ማሳየቱን የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ገለጸ።  ከብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ድረገጽ... Read more »

ኢሳት የምስጋናና ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ማሰናዳቱን ገለጸ

   አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን «የኢሳት ቀን» ብሎ የሰየመውን የምስጋናና ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ቅዳሜ የካቲት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚያካሂድ ትናንት በጣይቱ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ፡፡  ጋዜጣዊ መግለጫውን... Read more »