የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን፤ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ቀልጣፋና ግልጽ ለማድረግ የሚያግዘው ኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂን መጠቀም መጀመሩን ገለጸ። የጤናጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2011 የባለስልጣኑን አገልግሎቶች... Read more »
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011- 126- 4190 ወይም 011-156- 9873 ይደውሉ፡፡ xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter... Read more »
ሰው ግን ‹‹ለውጥ›› የሚለው ቃል ትርጉም አልገባውም ልበል? ለነገሩ የአንድ ቃል ትርጉም የሚታወቀው በገባበት ዓረፍተ ነገር ዓውድ ነው። ይልቅ ይሄንን ለቋንቋ ተመራማሪዎች እንተወውና ወደ ለውጣችን እንመለስማ። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ... Read more »
በአምቦ ከተማ ባለፍት ስድስት ወራተ 26 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ጥያቄ እንዳቀረቡ የከተማዋ ኢንቨስትመንት ጽፈት ቤት ገለጸ። ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ታሪኩ ቱራ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ በአምቦ ከተማ ከቀድሞው ጊዜ በተለየ ሁኔታ በስድስት ወራት... Read more »
ኢትዮጵያውያን አንድነታቸው ጎልቶ ከወጣባቸው ጊዜያት ሁሉ ተነጥሎ እንደ ምሳሌ የሚነገረው በ1888 ከጣልያን ወራሪ ጋር የተደረገው የአድዋ ጦርነትና ድል ነው። አዎን ከዚያ ቀደም አርባና ሃምሳ በማይሞሉ ዓመታት ውስጥ በየአካባቢው በነበሩ ነገስታት እኔ እበልጥ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አዲስ የተቋቋመው የኢት ዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በእውቀታቸው ለአገራቸው አስተዋጽኦ ማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ። ኤጀንሲው ስራውን ጀምሯል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት፣ የኤጀንሲውን መቋቋም አስመልክተው ትናንት በሰጡት... Read more »
አዲስ አበባ፦ በየአደባባዩ መንገድ ዘግተው የሚነግዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ስርዓት የማስያዝ ስራ እየተሰራ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ መደበኛ ያልሆነ ንግድ ስርዓት ማስያዝ ዳይሬክቶሬት አስታወቀ። የዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዳኛቸው ሉሌ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የሰው ልጅ ለአካላዊ ዕድገቱ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ መጻሕፍት ደግሞ የአዕምሮ ምግብ ናቸው። እነዚህን የአዕምሮ ምግቦች ለአንባቢዎቻቸው ለማድረስ በራቸውን ከፍተው ከሚጠባበቁት መጻሕፍት መደብሮች አንዱ በሆነው በጃፋር ቅርንጫፍ ኢማድ የመጽሀፍ መደብር ተገኝቻለሁ።... Read more »
አዳማ:- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታትና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ባለፉት ስድስት ወራት በተሰሩ ስራዎች የህዝብ ሰላም እንዲመለስ መደረጉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ትናንት በአዳማ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ ህገ መንግስቱን የሚጥስ በመሆኑ እንዲጣራለት አቤቱታ ማስገባቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ የህገ መንግስት አስተምህሮና የሰብዓዊ መብት ግንባታ... Read more »