አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከሦስት ዓመት በኋላ እ.አ.አ በ2021 የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጭ መላክ እንደምትጀምር በማዕድንና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የነዳጅ ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አስታወቁ። የተፈጥሮ ጋዙ በዓመት እስከ አንድ ቢለዮን የአሜሪካ ዶላር ያስገኛል... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል የተካሄደው አንደኛው ዙር የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ከሦስት ወረዳዎች በስተቀር በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ወይዘሮ ፀጋነሽ ገድሉ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ እንባ ጠባቂ ተቋም በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ያለው ሥራ በቂ አለመሆኑን አስታወቀ፡፡ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ለመታደግ የሚደረገውም ኢኮኖሚያዊና ሥነ ልቦናዊ ድጋፍ... Read more »
ኢትዮጵያ ንግድ እና ኢንቨስትመንት በቀላሉ የሚቀላጠፍባት አገር እንድትሆን መንግሥት በትኩረት እየሰራ ነው፡፡ የምጣኔ ሀብት ተንታኞች በበኩላቸው፤ አገሪቱ ንግድ በቀላሉ የሚጀመርባት እንድትሆን የዘርፉን ህጎችና መመሪያዎች በአግባቡ መተግበርና የኢንዱስትሪ ፍኖተ ካርታ (ሮድማፕ) ማዘጋጀት ያስፈልጋል... Read more »
በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ሁለት በአቅም የማይመጣጠኑ ልጆች ነበሩ። አንደኛው ወፍራም ሲሆን፤ ሌላኛው ኮስማና የሰውነት አቋም ያለው ነው። የትምህርት ቤት ጓደኞቻቸው ደግሞ እነርሱን እያጋጩ ዘና ማለትን የሚፈልጉ ናቸው። እናም ዘወትር ያደባድቧቸዋል። በዚህም... Read more »
አዲስ አበባ፡- የዓድዋ ድል በዓልን ምሁራን ከመደበኛ ማህበረሰቡ በተለየ መልኩ እንደማያከብሩት የአፍሪካን ጥናትና ምርምር ባለሙያዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ የተለያዩ የፓናል ውይይቶችን በማድረግና ጥናቶችን በማቅረብ በዓሉን በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት መሰብሰቢያ አዳተሰብ... Read more »
መንግስት በሕዝቡ ሲነሱ የነበሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለማቃለልና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ይረዳሉ ያላቸውን መፍትሔዎች ሲወስድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ከችግሮቹ ተያያዥነት የተነሳም በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ግጭቶችና አለመረጋጋቶች ሲከሰቱም ይስተዋላል፡፡ ይህንን መሠረት አድርጎም የአመራሩን ቋት... Read more »
አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወር እቅዱን 81 በመቶ ማከናወኑን አስታወቀ። የመስሪያ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ መላኩ ታዬ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤ መስሪያ ቤቱ የአገልግሎት አድማሱን... Read more »
ኢትዮጵያ የመጣችባቸው መንገዶች ወጣ ገባ ናቸው፡፡ ለዓለም ማህበረሰብ ጭምር ሚስጥር ሆነው እስከዛሬ የዘለቁት ታላላቅ የኪነጥበብና የኪነህንጻ ቅርሶች፣ ዓለም ስለዴሞክራሲ ግንዛቤ ባልያዘበት ዘመን ዴሞክራሲያዊ በሆነው የገዳ ሥርዓት የሚተዳደሩ ህዝቦች የሚገኙባ አገር፣ ለጥቁር ህዝቦች... Read more »
አዲስ አበባ፡- ልዩ ፍላጎትን አስመልክቶ በትምህርት ሚኒስቴር ደረጃ ፖሊሲ ተቀርጾለት እየተሰራ ቢሆንም በአካል ጉዳት ላይ የተመሰረተውን ብቻ እንጂ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ያካተተ እንዳልሆነ ተገለጸ፡፡ በመንግስት ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመው የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ... Read more »