የዛሬው የህጻናት ችሎት በአምስት ሴት ዳኞች ይሰየማል

አዲስ አበባ፡- ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ታሳቢ በማድረግ የህጻናት ጉዳይን በተመለከተ አምስት ሴት ዳኞች የሚሰየሙበት ችሎት ለመጀ መሪያ ጊዜ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እንደሚካሄድ ተገለጸ። በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር... Read more »

የሲንቄ እናቶች የሰላም ተግባር የአገርን ችግር ከመፍታት በላይ ነው

አዲስ አበባ፡- የሲንቄ እናቶች በሰላም ዙሪያ እያከናወኑ የሚገኙት ተግባር የአገር ችግርን ከመፍታትም የሚዘልቅ አቅም እንዳለው የኢትዮጵያ የግጭት አፈታት ሥርዓትን ልምድ ለመቅሰም በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የሱዳን ልኡካን ቡድን አባላት መግለጻቸው ተጠቆመ። ሱዳናውያኑ በጉብኝቱ... Read more »

የሴቶች ጥቃትን የሚመረምር ፎረም ተቋቋመ

አዲስ አበባ፡- የሴቶች ጥቃትን በጥልቀት የሚመረምር በፌዴራል ደረጃ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሚመራው ፎረም መቋቋሙን የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ያለም ፀጋይ ገለፁ። በየክልሎቹም ተመሳሳይ ፎረም እየተቋቋመ መሆኑን ጠቁመዋል። ሚኒስትሯ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2011 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ህገ መንግሥት ከኅብረተሰብና ከአገር ዕድገት እኩል ሊሻሻል ይገባል!

የኢፌዴሪ ህገ-መንግሥት ሩብ ምዕተ ዓመት ሊሞላው እየተንደረደረ ነው፡፡ አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብን መፍጠር ዓላማው ያደረገው ይህ የቃል ኪዳን ሰነድ ዛሬ ላይ በሁሉም ዜጎች ዘንድ ሙሉ በሙሉ ቅቡልነት ኖሮት ሲተገበር እንዳልነበር በገሃድ ታይቷል፡፡... Read more »

‹‹ደራሽ›› የተሰኘ ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የክፍያ አገልግሎት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፡- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ‹‹ደራሽ›› ፕላትፎርም የተባለ ሀገር አቀፍ የተቀናጀ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ አገልግሎት ሥርዓት የሙከራ ጊዜ አጠናቆ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የተቀናጀ ፕላትፎርም ዲቪዥን ዳይሬክቶሬት... Read more »

ሪፈራል ሆስፒታሉ በ1ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የማስፋፊያ ግንባታ እያካሄደ ይገኛል

አምቦ፦ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል በ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የማስፋፊያ ግንባታ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ታደሰ ቀነአ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ማድረጉ... Read more »

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለፍትሕ ጥራት ትኩረት መስጠቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጥራት ያለው የፍትህ አሰጣጥ እንዲኖር የሚያስችል ሥራ በማከናወን የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማህበረሰቡ ባህላዊ የህግ አፈታት ሥርዓቶችን በመጠቀም ማህበራዊ እሴቱን ሊያጎለብት እንደሚገባም ተጠቁሟል፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ... Read more »

ለግብዓት ግዢ የሚወጣውን 160 ቢሊዮን ብር ለማስቀረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- ለግንባታው ዘርፉ የግብዓት ግዥ በዓመት የሚወጣውን 160 ቢሊዮን ብር ለመቀነስ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር አርጋው... Read more »

የሴቶች ቀን ሲከበር ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ ሊሆን ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፡- የዘንድሮ የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሲከበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ያለም ፀጋይ ትናንት በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት... Read more »