ለተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ሊገጠም ነው ተባለ

ለተሸከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ሊገጠም መሆኑን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ  የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ያእቆብ በላይ  ይህን ያሉት በቢሾፍቱ ከተማ ‹‹የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚዲያ ተቋማት ያላቸው... Read more »

በአራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ተፈናቃዮች ባሉበት ቦታ ሆነው ይቆጠራሉ- የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ

. ብሄር ብሄረሰብ በሚለው መጠይቅ ስር ”ኢትዮጵያዊ” የሚል የለም። በአራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ተፈናቃዮች ባሉበት ቦታ ሆነው እንደሚቆጠሩ የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሪት አበራሽ ታሪኩ የህዝብና ቤት ቆጠራውን ለማከናወን... Read more »

የመልካም ዲፕሎማሲ ፍሬ

የኢትዮጵያ ዘመናዊ የዲፕሎማሲ ታሪክ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ እንደሚጀምር ታሪክ ያወሳል፡፡ በዚህ ዘመንም ከነበሩ የአገሪቱ ነገስታት መካከል አፄ ቴዎድሮስ የውጭ ስልጣኔ ማርኳቸው ለአገራቸው ለማቋደስ በጓጉበት ወቅት ከምዕራብ አውሮፓ አገራት ጋር ጠንከር ያለ... Read more »

የተከሰሱት የሜቴክ ኃላፊዎች መቃወሚያቸው ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ፡- ከመርከቦች ግዢ ጋር ተያይዞ በሜቴክ ኃላፊዎች ላይ ዐቃቤ ህግ በመሰረተባቸው ክስ ተከሳሾች ያቀረቡት መቃወሚያ ላይ የፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛው ወንጀል ችሎት ትናንት ብይን ሰጥቷል። ሜጄር ጄኔራል ክንፈ... Read more »

የወጣቶች ክህሎትና የሥራ ፈጠራ ዕድል

ለአንድ ዓመት ያህል በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ስራ ለመወዳደር የትምህርት ማስረጃዋን አሰራጭታለች፡፡ ከዛሬ ነገ እቀጠራለሁ አሊያም መስሪያ ቤቶቹ ይጠሩኛል የሚል ድምዳሜ ላይ ባለመድረሷ የመንግስትን እጅ ሳትጠብቅ ሁለት ጓደኞቿን ይዛ በግል የኮንስትራክሽን ዘርፍ በመደራጀት... Read more »

ከ30 ሄክተር የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥፍራ ውስጥ እየለማ ያለው 1 ነጥብ 5 ሄክታር ብቻ ነው

ማኅበራት በ6ወር ውስጥ ቆሻሻን በመሸጥ ብቻ 49 ሚሊዮን ብር አግኝተዋል አዲስ አበባ፡- ቆሼ ከሚገኘው 30 ሄክታር የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥፍራ ውስጥ እየለማ ያለው 1 ነጥብ 5 ሄክታሩ ብቻ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

የህገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ለማቋቋም የቀረበ ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ። ምክር ቤቱ ትላንት ባደረገው የአራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሃያ ሰባተኛ መደበኛ ስብሰባ የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ቋሚ... Read more »

ለአዲስ አበባና ለኦሮሚያ የጋራ ዕድገት

የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣውን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ተከትሎ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባወጣው መግለጫ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ መካከል ያለው የአስተዳደር ወሰንጉዳይ እልባት ሳያገኝ ‹‹የክልሉን... Read more »

አዲስ የብሮድካስት አዋጅ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፡- የአገሪቱ መገናኛ ብዙሃን የደረሱበትን የዕድገት ደረጃ መሰረት ያደረገ አዲስ የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑን ባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ ገለጸ። የብሮድካስት ባለስልጣን የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ገብረጊ ዮርጊስ አብረሃ ለአዲስ ዘመን... Read more »

የፖለቲካ ፓርቲዎች አሠራርን የሚገዛ የቃል ኪዳን ሰነድ ተፈረመ

• ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጣዩን ምርጫ አስመልክቶ ማሳሰቢያ ሰጡ አዲስ አበባ፡- በፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እንዲሁም በተናጥል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሠራር ስርዓት የቃል ኪዳን ሰነድ በ107 ፓርቲዎች ተፈረመ። ኢህአዴግን በመወከል ፊርማቸውን ያኖሩት የፓርቲው... Read more »