ኢትዮጵያ ከፍተኛ የቲቢ በሽታ ጫና እንዳለባት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በቲቢ በሽታ ላይ በየዓመቱ የሚሠሩ የጥናትና ምርምር ሥራዎች የበሽታውን ስርጭት በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ቢሆንም ኢትዮጵያ አሁንም ከፍተኛ የቲቢ በሽታ ጫና እንዳለባት የብሄራዊ ቲቢ ምርምር አማካሪ ኮሚቴ አስታወቀ። የኮሚቴው... Read more »

ከተማዋ የጀመረቻቸው የውሃ ፕሮጀክቶች ተጓተዋል

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባን የውሃ አቅርቦት ለማሳደግ የተጀመሩት ፕሮጀክቶች ከውጪ ምንዛሪ እጥረት ጋር በተያያዘ መጓታቸውን የከተማዋ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። በባለስልጣኑ የፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ላፊ አቶ ስዩም ቶላ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤... Read more »

የመገናኛ ብዙሃኑ ትክክለኛ መረጃዎችን ለህዝብ እንዲያደርሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- የመገናኛ ብዙሃኑ ትክክለኛ መረጃዎችን ለህዝብ በማድረስ ስራ ላይ እንዲጠመዱ በኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ ጥሪ አቀረቡ። የመንግስት ረዳት ተጠሪ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት... Read more »

ባለብዙ ፋይዳው አገልግሎት

በትምህርት ሚኒስቴር የሥራ አካባቢ ደህንነትና ጤንነት ባለሙያው አቶ ጳውሎስ ነሚ ከቡራዩ አዲስ አበባ እየተመላለሱ ነው የሚሰሩት። አቶ ጳውሎስ ከቡራዩ እስከ ሳንሱሲ በተለያዩ የትራንስፖርት አማራጮች እንደሚጓጓዙ ይናገራሉ። ከሳንሱሲ እስከ አራት ኪሎ ድረስ ደግሞ... Read more »

በእነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ላይ ምስክር ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፡- በሀሰተኛ የትምህርት ተቋም በማቋቋም በተጠረጠሩት እነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ስምንት ተከሳሾች የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ወንጀል ግንቦት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ምስክር እንዲቀርብ ትዕዛዝ... Read more »

የአሉቶ ላንጋኖ የጂኦተርማል ኃይል ማመንጫን በአሥር ዕጥፍ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- የአሉቶ ላንጋኖ የጂኦተርማል ኃይል ማመንጫን አቅም በአሥር እጥፍ ለማሳደግ የሚያስችል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ በኦሮሚያ... Read more »

በጌድኦ ዞን 48 ሰዓት ሳይሞላ እርዳታ ማድረስ መቻሉን ኮሚሽኑ ገለጸ

– በቋሚነት ድጋፍ እየቀረበ መሆኑንም አመልክቷል አዲስ አበባ:- በጌዲኦ ዞን ለተፈናቀሉና ለድርቅ ለተዳረጉ ተጎጂዎች መረጃው እንደደረሰ 48 ሰዓት ሳይሞላ እርዳታ ማድረስ መቻሉን የብሄራዊ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በቋሚነት ድጋፍ እየቀረበ መሆኑንም... Read more »

በፓርቲ ከመነገድ ወጥተን ለህዝብ ጥቅም እንስራ

በአገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች ግሽበት ይታያል፡፡ ሰሞኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ አሰራር የቃልኪዳን ሰነድ የተፈራረሙ ፓርቲዎች ቁጥር 107 መድረሱን ስንመለከት እውን ይህ ሁሉ ፓርቲ በትክክል ለህዝብ ለመስራት የተፈጠረ ነው የሚል ጥያቄን ማጫሩ አይቀርም፡፡ በሌላ... Read more »

መፍትሄ የሚሹት የባቡር ላይ ወንጀሎች

አዲስ አበባ የአገሪቱ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካ መዲናና የበርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት መናኸሪያ እንዲሁም ከአንድ መቶ በላይ ዲፕሎማቶች መቀመጫ መሆኗ ይታወቃል፡፡ ከዚህም ባሻገር ከተማዋ በየጊዜው የምታስተናግዳቸው ትላልቅ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ አቀፍ ጉባኤዎችና ስብሰባዎች... Read more »

የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን መልሶ ለማቋቋም እያንዳንዱ ዜጋ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- መጋቢት 7 ቀን 2011 ዓ.ም ምሽት ከአማራና ሌሎች ክልሎች በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሸራተን አዲስ ሆቴል በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን... Read more »