በአቡዳቢ እና በኢትዮጵያ መካከል በጋራ ጉዳይ ላይ ውይይት መካሄዱን ከአቡዳቢ የተለቀቀው መረጃ ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና በአቡዳቢ አልጋ ወራሽ ሼህ ሙሃመድ ቢን ዛይድ አል ናይን መካከል ከትናንት በስቲያ ውይይት... Read more »
«መብራት ኃይል ቆጣሪዎቹን ሲተክል በፈጸመው ስህተት ምክንያት የተፈጠረ ችግር ነው» – ህንጻው ሲገነባ በኤሌክትሪክ ዝርጋታ የተሳተፉ ባለሙያዎች «እርምጃ እንወስዳለን፤ቆጣሪዎቹ ሲገጠሙ ለተፈጠረው ክፍተትም ኃላፊነት ወስደን ቆጣሪዎቹን እናስተካክላለን» -የምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የ40/60 የጋራ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለፓርላማ የተመራው የምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ህግ ካልጸደቀና የቦርዱ አባላት ካልተሟሉ የአዲስ አበባ ምርጫ መቼ እንደሚካሄድ ማወቅ እንደማይቻል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የምርጫ ቦርዱ የኮሙኒኬሽን አማካሪ የሆኑት ወይዘሪት ሶሊያና... Read more »
በአሁኑ ወቅት በየአካባቢው የሚነሱት ፖለቲካዊ ትኩሳቶች የሚያርፉት በህዝብ ላይ ነውና ሰበብ አስባብ እየተፈለገ ከየቀዬው የሚፈናቀለው ዜጋ ቁጥር ጨምሯል። ጊዜያዊና ነቢባዊ ፍላጎት የነገሰባቸው ወገኖች በሚነዙት አፍራሽ ትርክት የዜጎች ማህበራዊ ህይወት እየተበጠበጠ ነው። በዚህም... Read more »
አዲስ አበባ፤ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በገጠሙት የመዘግየትና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት በመገናኛ ብዙሀን ይሰሩ የነበሩ ዘገባዎች መቀዛቀዛቸውን የታላቁ ህዳሴ ግደብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ “የሀገራችን ሚዲያ... Read more »
ችግሩ የፊቷን እንጂ የሚከተላትን አታይም፤ እናም ጨርቅ ላይ እሷ አለፍኩ ብላ የክርና የገመድ መዓት ታስገባበታለች፡፡ የእኛ ሀገር አንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያ ጦማሪዎችም ልክ እንደ መርፌዋ ናቸው። እነርሱ ሀገር በሚወጋ መርፌያቸው እየወጉን ሲጓዙ እንደ... Read more »
የኢትዮጵያና የግሪክ ግንኙነት ረጅም ዓመት ያስቆጠረና ታሪካዊ የሚባል ነው፡፡ የንግድ ልውውጡ ግን የቆይታውን ያህል ውጤት አላስመዘገበም፡፡ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝም የዘርፉ አመራሮች ይገልጻሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ይህንን ሁኔታ በመቀየርና በአገራቱ መካከል የተሻለ የንግድ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሳምንት አንድ ጊዜ በአፋን ኦሮሞ እየታተመ ለንባብ የሚበቃውን የበሪሳ ጋዜጣ በይዘት፣ በጥራትና በተደራሽነት አሁን ካለበት ደረጃ ከፍ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው ተገለፀ። ትናንት በዋሽንግተን ሆቴል... Read more »
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን በላይ ህዝብ ተፈናቅሎ በተለያየ ችግር ውስጥ ይገኛል። መንግስትና መጽዋች አካላት የዕለት ዕርዳታና ድጋፍ ቢያደርጉም ችግሩን በቋሚነት በመፍታት ረገድ ግን ዳገት ሆኗል። የዜጎችም የሰቆቃ... Read more »
በማንኛውም ስራ ተናቦ መስራት ውጤታማ ያደርጋል። ይህ ውጤት እንዲገኝ ግን መጀመሪያ የጋራ ስራ የሚሰሩ ወገኖች ለአንድ አላማ መሰለፋቸውን ተረድተው መንቀሳቀስ ይገባቸዋል። በተለይ ደግሞ የሰውን ሕይወት ከአደጋ ለመታደግ የሚሰሩ ተቋማትና ግለሰቦች እጅግ ከፍተኛ... Read more »