አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የፖለቲካ ስብራቶች እንዳሉና ለስብራቶቹ ህክምና ማበጀት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ገለፁ፡፡ ቀጣዩ ምርጫ ፍፁም ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚመጣውን ውጤት በፀጋ መቀበል እንዳለባቸውም አስገንዝበዋል፡፡... Read more »
የሀገሪቱ ገቢና ወጪ የተመጣጠነ አለመሆንና ሰፊ የስራ አጥነት ችግር አሁንም እየመጣ ላለው ለውጥ ፈተናዎች መሆናቸውን ምሁራን ተናገሩ። ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አዘጋጅነት በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ባለው ‘አዲስ ወግ’ የተሰኘና ባለፈው... Read more »
የለማች ኦሮሚያን ለማየት ምኞት ብቻ ሳይሆን ታክስና ግብርን በአግባቡ በመክፈል ሀላፊነትን መወጣት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ዛሬ በአዳማ ከተማ በተጀመረው የታክስ ንቅናቄ ላይ ተናግረዋል፡፡ ግብርን መክፈል የልማቱን እርምጃ... Read more »
የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ እና የፌዴራል ዳኞች ለማጥራት ተሻሽሎ የተዘጋጀው አዲስ ረቂቅ አዋጅ የፍትህ ስርዓቱ ወደ ተሻለ ደራጃ የሚያደርስ መሆኑ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለፀ፡፡ ዛሬ ጠዋት በካፒታል ሆቴል ተሸሽሎ በረቀቀው አዲሱ አዋጅ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ዓመታትበአገሪቱ የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ የተደረጉ የዩኒቨርሲቲ ማስፋፋት ዕቅዶች በሚፈለጉ የትምህርት መስኮች አለመሆናቸው በችግር መለየቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገልጸዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት የተሠሩ ስህተቶች መታረም እንዳለባቸውም... Read more »
-ለፕሮጀክቱ ማስፈፀሚያ ስምንት ሚሊዮን ብር ተመድቧል አዲስ አበባ፡- ከህክምና ስህተት ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ችግሮች የህክምና የሥነ ምግባር ህጎች ላይ ግንዛቤ ለማሳደግ የሚያስችል ፕሮጀክት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ይፋ አደረገ። ፕሮጀክቱ ትናንት ይፋ በሆነበት... Read more »
አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ እየጨመረ ከመጣው የኮንትሮባንድ ዝውውር ጋር በተያያዘ ባለፉት ስምንት ወራት 715 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ንብረቶችን እና የውጭ አገራት ገንዘቦችን መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ። ተጠሪነቱ ለገቢዎች ሚኒስቴር ሆኖ በቅርቡ... Read more »
ደብረብርሃን፡- ላለፉት 50 ዓመታት ምንም ቅያሬ ሳያደርጉ ‹‹ጓጉንቸር›› በተባለው ቁልፍ ቤታቸውን ሲቆልፉ መቆየታቸውን የሚናገሩት የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪ የሆኑት እማማ ባዩሽ ቅጣው ናቸው። እንደ እማማ ባዩሽ አባባል፤ ጓጉንቸር የተባለው የቤት ቁልፋቸው ጠንካራ... Read more »
አዲስ አበባ ፦ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታዎችን በስድስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር ለማከናወን መታቀዱን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በትላንትናው ዕለት የተከበረውን የዓለም የውሃ ቀንን ምክንያት በማድረግ በካፒታል ሆቴል... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ግንኙነት የሌሎቹን የምስራቅ አፍሪካ አገራትን በማያስከፋና ከአገራቱ ጋር ያለውን የቀድመ ግንኙነት ሊያስቀጥል በሚችል መልኩ መሆን እንዳለበት ምሁራን ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት ‹‹አዲስ ወግ›› የተሰኘ... Read more »