የሀገሪቱ ገቢና ወጪ የተመጣጠነ አለመሆንና ሰፊ የስራ አጥነት ችግር አሁንም እየመጣ ላለው ለውጥ ፈተናዎች መሆናቸውን ምሁራን ተናገሩ።
ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አዘጋጅነት በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ባለው ‘አዲስ ወግ’ የተሰኘና ባለፈው አንድ አመት የመጣውን ለውጥ ብሎም ያጋጠሙ ፈተናዎችን በሚዳስሰው የውይይት መድረክ ላይ”የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት፣ የምጣኔ ሀብቱ እድገት፣ ስራ ፈጠራና ማህበራዊ አካታችነት” በሚል ምሁራንና የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ጥናቶችን አቅርበዋል።
የማክሮ ኢኮኖሚ ተመራማሪና መምህር ዶ/ር ሰዒድ ኑሩ እንዳሉት የሀገሪቱ ገቢና ወጪ አለመመጣጠን ትልቁ ፈታኝ ችግር እንደሆነ ቀጥሏል፤ ለዚህም የቁጠባ ባህል አለመዳበርና በሀገር ውስጥ በቂ ሀብት አለመኖር በምክንያትነት ጠቅሰዋል።
እንደ ዶ/ር ሰዒድ ገለፃ የሀገሪቱ እድገት በመንግስት ጫንቃ ላይ የነበረ መሆኑ በኢኮኖሚው ዘርፍ በተፈለገው ደረጃ ለውጥ እንዳይታይ አድርጎታል።
የኑሮ ውድነት፣ የንግድ ሚዛን አለመመጣጠን፣ የፋይናንስ ተቋማትን የሚመሩ አካላት ከፖለቲካው ተፅዕኖ አለመውጣት እና ሌሎችም ችግሮች የፋይናንስ አንቀሳቃሽ ተቋማትን ውጥረትና ችግር ውስጥ እንደከተታቸው የተናገሩት ደግሞ……. አቶ ዛፉ እየሱስወርቅ ዛፉ።
በጥናቶቹ እንደተመላከተው ባለፉት አመታት ኢኮኖሚውን ለማጠናከር በተሰሩ ስራዎች አርሶአደሩ ተጠቃሚ አልሆነም፤ ለአብነትም ለትላልቅ እርሻዎች የብድር አገልግሎት ሲሰጥ ለአርሶ አደሩ ግን ብድር የሚሰጥበት ማዕቀፍ አልነበረም በዚህም እስካሁን ከዝናብ ጥገኝነት የተላቀቀ ግብርናን መተግበር አዳጋች ሆኗል፤ ባስ ሲልም ምግብ አምራቹ የምግብ ዋስትናውን ማረጋገጥ አቅቶታል።
በኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር መጨመር እና ኢኮኖሚው ከሚፈልገው እድገት አኳያ ሀገሪቱ ያላት የፋይናንስ ተቋማት ቁጥር አነስተኛ ነው የተባለ ሲሆን የውጪ ኩባንያዎችንና ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎችን በፋይናንሱ ዘርፍ ድርሻ እንዲኖራቸው ማድረግ ተገቢ ነው ተብሏል።
ከዚህም በተጨማሪ የሀገሪቱን የወደፊት የኢኮኖሚ ሁኔታ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ፖሊሲና ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀት ለችግሮች መፍቻ ቁልፎች እንደሚሆኑ በጥናት አቅራቢዎቹ ተመላክቷል።
በውይይት መድረኩ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ አምባሳደሮች፣ምሁራን፣ አርቲስቶች፣ ተማሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እየተሳተፉ ሲሆን ዛሬ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
በድልነሳ ምንውየለት
ፎቶ:- ዳኜ አበራ
leki dostępne bez recepty w Polsce Combix Brive-la-Gaillarde Spaanse
online apotheek die medicijnen verkoopt
médicaments en pharmacie en ligne française sandoz Ourense medicamentos
disponible en venta libre
ветрянка фото без зеленки, ветрянка без пузырьков
к чему снится собака на море 1976 год кого по восточному календарю
ремонт в квартире приснилось к чему снятся сумки
в магазине, сонник сумка новая женская
тауарлардың тез сатылуы үшін дұғалар ақ қалалы боз ғаріп мағынасы, бұл заманда не ғаріп талдау агроколледж кызылорда специальности, политех кызылорда
диар кунаев, зухра шариповна кунаева национальность
к чему снится видеть карты таро снится что плачешь
навзрыд молитва по вторникам 9
9 августа знак зодиака совместимость с другими знаками гороскоп рак на
совместимость таблица
I have learn some just right stuff here. Certainly value bookmarking for revisiting.
I surprise how much attempt you put to create this sort of
wonderful informative web site.