ሁለተኛው ዙር ‹‹ብርሀን ለሁሉም›› ይፋ ሆነ

 አዲስ አበባ፤ ‹‹ብርሀን ለሁሉም›› ብሄራዊ የኤሌክትሪፊክሽን ፕሮግራም በመተግበር ብርሃን ላልደረሳቸው 56 በመቶ የህብረተሰብ ክፍሎ በ2017 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ ተፈጻሚ ለማድረግ 6 ቢሊዩን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ... Read more »

“ የአዲስ አበባን ወሰን አልፈው፤ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የገነቡ የአዲስ አበባ ባለስልጣናት እብዶች ናቸው”ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። ቋሚ ስራቸው የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ማስተማርና ማማከር ነው። ከመደበኛ ስራቸው በተጨማሪ ለ28 ዓመታት የነቃ የፖለቲካ ተሳታፊ ነበሩ። አሁንም የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ... Read more »

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ዕውን እንዲሆን እንስራ

የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ የካፒታል ገበያ እንዲፈጠርና የአገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ዘመኑ በሚፈልገው ደረጃና ይዘት እንዲጓዝ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምሯል። በዚህም እ.ኤ.አ እስከ 2020 በአገሪቱ የካፒታል ገበያ እውን እንደሚሆን ይፋ አድርጓል። የካፒታል ገበያ ዓለም አቀፍ... Read more »

የዘገየው የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሰኔ ወር ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን በሦስት ነጥብ 12 ቢሊዮን ብር እየተገነባ ያለው የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከውል ጊዜው አምስት ወራት ዘግይቶ በሰኔ ወር 2011 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ። የኦሮሚያ... Read more »

ከመጋቢት እስከ መጋቢት

የግንቦት 2010 ዓ.ም ትውስታ በአገሪቱ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጥሮ የነበረው የፖለቲካ አለመረጋት በተለያዩ አካባቢዎች ተስፋፍቶ የሰላም እጦት ማስከተሉ ይታወሳል። አለመረጋጋቱ ቀጥሎም ዜጎች እንደልብ እንዳይዘዋወሩ፣ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲስተጓጎልም አድርጓል። ለሦስት ዓመታት የዘለቀው የሕዝብ... Read more »

በሀገሪቱ የሚካሄዱ ግንባታዎች የህዝብን ደህንነት ታሳቢ ያደረጉ አይደሉም

አዲስ አበባ፦ በሀገሪቷ የሚገነቡ አዳዲስ ግንባታዎችም ሆኑ ነባሮቹ ሲሻሻሉ አጠቃላይ የህብረተሰቡን ደህንነት፤ በተለይም አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ እንዳልሆኑ ተገለጸ። አቶ ሲሳይ ደርቤ የቀድሞው ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

የካፒታል ገበያና ተጠባቂ ርምጃዎች

የኢኮኖሚ ምሁራን የካፒታል ገበያን አስፈላጊነት ከሀብት ክፍፍልና ከኢኮኖሚ ፋይዳው አንጻር አጉልተው ያነሱታል። በሌላ በኩል፤ ለታዳጊ አገራት አያስፈልግም፤ በገበያው የሚሳተፉት ኩባንያዎች ውስን ስለሚሆኑ ለልማት የሚያመጣውም የረባ ጥቅም የለም ሲሉ የሚሞግቱ ምሁራንም አሉ። የአፍሪካ... Read more »

‹‹በስምንት ዓመት ውስጥ 3ነጥብ2 ቢሊዮን ብር ባክኗል›› የፌዴራል ዋና ኦዲተር

‹‹ተሿሚዎች የባከነውን ገንዘብ ማስመለስ ካልቻሉ በሕጉ መሠረት እቀጣለሁ›› – የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አዲስ አበባ፡- በስምንት ዓመታት ውስጥ የባከነው ገንዘብ 3ነጥብ2 ቢሊዮን ብር መሆኑ ተገለጸ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የባከነውን ገንዘብ ማስመለስ ባልቻሉ... Read more »

ማሰልጠኛው ክህሎትና ስነምግባር ያላቸው አሸርካሪዎችን ማፍራት ያስችላል

አዲስ አበባ፤ ‹‹ምሳሌ የከባድ መኪናዎች አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካዳሚ›› የተግባር፣ የንድፈ ሀሳብና በምስለ ተሸከርካሪ የታገዘ ስልጠና በማቀናጀት የሙያ ክህሎትና መልካም ስነ ምግባር ያላቸውን አሽከርካሪዎች ለማሰልጠን በሚያስችል መንገድ የተገነባ በቂ ዕውቀት፣ ክህሎትና ስነምግባር ያላቸው... Read more »

በ2017 ዓ.ም የሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻን ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት እየተሰራ ነው

በ2017 ዓ.ም  የሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት  ጋብቻን  ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት እየተሰራ  መሆኑን የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሚኒስቴሩ ሚኒስትር ወ/ሮ ያለም ፀጋዬ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻን ለማስቀረት... Read more »