ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አገሪቱ አቅጣጫ ጠቋሚና ችግሮችን አመላካች የመገናኛ ብዙኃን እንደሚያስፈልጋት ገልጸዋል። ነገር ግን በዚህ ደረጃ ለህዝብ ጥቅም የሚሰራና ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነትን የሚሰብክ መገናኛ ብዙኃን እየተፈጠረ እንዳልሆነ ምሁራን ይናገራሉ። በብሮድካስት... Read more »
‹‹ እባብ ተንኮሉን አይቶ እግር ነሳው›› አሉ፡፡ እንዲያው ይህን ተንኮሌን አይቶ ድሃ አደረገኝ እንጂ እኔ ሀብታም ብሆን ኖሮ ለማስታወቂያ አምስት ሳንቲም አልከፍልም ነበር፡፡ የምር ግን በማስታወቂያ ስለተነገረ የሚገዛ ምርት አለ? እኔ ዕቃ... Read more »
የሰው ልጅ የትውልድ ስፍራውን፣ የቆዳ ቀለሙን፣ ቤተሰቡን፣ ጾታውን ወይም መልኩን መርጦ አይወለድም። ነገር ግን የተሰጠውን ሁሉ ተቀብሎና ተጠቅሞ የሕይወቱን መንገድ መምረጥ ይችላል። ውሳኔው፣ አካሄዱ፣ እርምጃውና ሌላው ከዚህ የሚማሰለው የራሱ ምርጫዎች ናቸው። በዚህም... Read more »
የኤች አይቪ ኤድስ በጤና፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በማህበራዊ ህይወት ላይ እያደረሰ ያለው ችግር ይታወቃል፡፡ በተለይ በወጣትነትና አምራች ዕድሜ ክልል ውስጥ ባለ የህብረተሰብ ክፍል ላይ የሚያደርሰው ችግር ውስብስብ ከመሆኑም በላይ ለመጪው ትውልድም ጠባሳ የሚያሳርፍ... Read more »
ስፔናዊው የታሪክ ተመራማሪ ስፔኖዛም ‹‹ሰላም ከጤናማ አዕምሮ የሚፈልቅ ምንጭ ነው›› ይለዋል፡፡ በርግጥም ሰላም ከጤነኛ አዕምሮ ወይም ክፋት ካላሸነፈው ቅን አዕምሮ የሚመነጭ አስተሳሰብ ነው፡፡ ይህ ቅን አስተሳሰብ ከምንጩ ኮለል ብሎ ይፈስ ዘንድ ደግሞ... Read more »
አዲስ አበባ፤ ህዝቦች በሃይማኖት፣ በብሄርና በጎሳ ሳይከፋፈሉ ተግባብተው በአንድነት እንዲኖሩ ማድረግ እንደሚገባ የአገር አቀፍ የሰላም አምባሳደር እናቶች አሳሰቡ ፡፡ ‹‹እናት እንዳታለቅስ፣ ሰላም በኢትዮጵያ ይስፈን›› የሚል መልዕክት በማንገብ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ ሰላምን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ለንብ ማነብ የሚያስችል ሰፊ ምቹ ሁኔታና ዕምቅ ሀብት ቢኖርም ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው በዝቅተኛ ደረጃ መሆኑ የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን ትናንት በንብ ማነብ ተግባር ላይ ለመምከር... Read more »
«ሰሊጥ ምርት ላይ እሴት መጨመር ሽፋኑን በመግፈፍና በመቁላት ለምግብ የሚውለውን ክፍል ማሸግ ነው።ይሁን እንጂ አሁን በስፋት እየተላከ ያለውና በስፋት የሚሰራው ግን ምርቶቹን በጥሬ መላክ ነው» ያሉን የአምባሰል የንግድ ሥራዎች ሥራ አስኪያጅ አቶ... Read more »
ሀገራዊ ለውጡ መላውን የሀገራችንን ህዝቦች ባሳተፈ መልኩ ዕለት ከዕለት ግለቱን እየጨመረ በመሄድ ላይ ይገኛል። ከመከላከያ እስከ ውጭ ጉዳይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኩን አካቶ ፍትሃዊነትን ያረጋገጡ ታላላቅ ሪፎርሞች እየተተገበሩና ውጤትም እየተገኘባቸው ናቸው። ተሸፋፍነው የከረሙ... Read more »
አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ- በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል ናቸው፡፡በስልጣን ላይ በቆዩባቸው ዘመናት በተለይም በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር በነበሩበት ወቅት ... Read more »