ፖለቲካ ሽባ ያደረገው የፋይናንስ ኦዲትና ቀጣዩ መንገድ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ባለፉት ስምንት ዓመታት 3ነጥብ2 ቢሊዮን ብር መባከኑን አስታውቋል። የባከነውን ገንዘብ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እስከዛሬ ማስመለስ አልቻለም። በሌላ በኩል ምክር ቤቱ፤ ተሿሚዎች የባከነውን ገንዘብ ማስመለስ ካልቻሉ በህጉ መሰረት እቀጣለሁ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያዊ አንድነት እንዲጎለብት የሚሰራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በቀጣይ ዓመት በሰላም፣ በህግ የበላይነት፣ በዴሞክራሲ ግንባታ፣ በቱሪዝምና ኢትዮጵያዊ አንድነትን በማጎልበት ረገድ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ አመለከቱ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ «ከመጋቢት እስከ... Read more »

365 ቀናትን በለውጥ ባቡር ላይ!

ቂምና ጥላቻን ለመስበክና ለማስፋፋት አይሁን እንጂ ያለፈን ታሪክ ማስታወስና ማውሳቱ ክፋት አይኖረውም። ስለሆነም ካሌንደራችንን ወደ ኋላ አንድ ዓመት ያህል እንመልሰውና አገራችን የነበረችበትን ሁኔታ መለስ ብለን እናስታውስ። የመጣበትን የረሳ መዳረሻውን አያውቅም አይደል ብሂሉ?... Read more »

የዲፕሎማቶችን አቅም ይበልጥ ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- ባለፈው አንድ ዓመት በተለይ በውጭ ግንኙነት ረገድ የተከናወኑ ስኬታማ ተግባራትን ቀጣይ ለማድረግ የዲፕሎማቶችን አቅም ይበልጥ ማጎልበትና ምደባቸውም ብቃትን መሰረት ያደረገ ሊሆን እንደሚገባ ተጠየቀ። ከአዲስ ዘመን ጋር ቆይታ ያደረጉት የፖለቲካ ሳይንስ... Read more »

የአገሪቱን ሰላም ለማስጠበቅ በጋራ እንደሚሠሩ ፓርቲዎቹ አስታወቁ

አዲስ አበባ፡- ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት የዜጎች መፈናቀልና የፀጥታ መደፍረስ ችግሮች ጎልተው በመምጣታቸው ለአገሪቱ ሰላም መረጋገጥ ከመንግሥት ጋር በመሆን እንደሚሠሩ የኦሮሞ ዴሞክራሲ ግንባርና የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት... Read more »

የፖለቲካ ምህዳር ወደኋላ እንዳይመለስ ስጋትና መፍትሔ

ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ከተከናወኑ ተግባራት መካከል የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ዋና ተጠቃሽ ጉዳይ ነው። የተጀመረውና እየሰፋ የመጣው የፖለቲካ ምህዳር ወደኋላ እንዳይመለስ የሚያሰጋቸው ነገር እንዳለ ምሁራኑ ይገልፃሉ። በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑና የሦስተኛ... Read more »

የግድቡ ግንባታ በውጭ መገናኛ ብዙኃን እይታ የህዳሴ ግድብ እአአ በ2020 ሀይል ማመንጨት ይጀምራል (ሮይተርስ) የኢትዮጵያ የውሃ፣ መስኖ ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለን ምንጭ አድርጎ ሮይተርስ እንደዘገበው እአአ በታህሳስ 2020 ግድቡ ሀይል... Read more »

ቃላችንን እንጠብቅ፤ ለፍፃሜው እንትጋ

አባይ የኢትዮጵያውያን የዘመናት የቁጭት ምንጭ ሆኖ ኖሯል። በአባይ ዙሪያ ስንሰማቸው የኖርናቸው ኪነቃሎቻችንም የቁጭት ድባብ ያጠላባቸው ነበሩ። “አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል፤ የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው፤” ወዘተ። በቃልም ሆነ በፅሑፍ የምናገኛቸው ግጥሞች... Read more »

የግድቡ ህዝባዊ ድጋፍ የፋይናንስ ብቻ ሳይሆን ዲፕማሲያዊ ጉልበት ይፈጥራል

በሰፊ ህዝባዊ ንቅናቄና ድጋፍ የተጀመረው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የታየበት መቀዛቀዝ ኢኮኖሚያዊና ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን እንደሚያስከትል ምሑራን ይናገራሉ፡፡ ጫናዎቹን ለመቀነስ ከተፈለገ ደግሞ በሙሉ አቅም ሥራን ማስቀጠልና ህዝባዊ ድጋፉን ማጠናከር... Read more »

ወይዘሮ ሮማን ገብረስላሴ ስለታላቁ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት እንዳሉት፡-

•አሁን ትኩረት የምንሰጠው የሕዝቡን አመኔታ መመለስ ላይ ነው • ሚዛናቸውን የሳቱ የሚዲያ ዘገባዎች የህብረተሰቡ ድጋፍ እንዲቀዛቀዝ አድርገዋል አዲስ አበባ፡- በተያዘው 2011 ዓ.ም በዋናነት የሚሠራውና በቀጣይም ትኩረት የሚደረግበት የሕዝቡን አመኔታ መመለስ ላይ እንደሆነ... Read more »