ለሴት ሰራተኞች የቅድመ ካንሰር ምርመራ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፦ ለአራት የመንግስት መስሪያ ቤት ሴት ሰራተኞች የማህጸን ጫፍና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ሊያደርግ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ አስታወቀ። የኮሌጁ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንዋይ ጸጋዬ በተለይ ለአዲስ... Read more »

‹‹ሰላም ዋናው ትኩረታችን ነው›› – አቶ ገላሳ ዲልቦ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ ፡- ‹‹ሰላም ዋናው ትኩረታችን ነው ፡፡›› ሲሉ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር አቶ ገላሳ ዲልቦ አስታወቁ፡፡ ለውጡ በመልካም መንገድ ላይ ነው የሚል እምነት እንዳላቸውም ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሩ አቶ ገላሳ ዲልቦ በተለይ ለአዲስ... Read more »

የጤናማ እናትነት ወር በደም ልገሳ ይከበራል

አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጤናማ የእናትነት ወርን ደም በማሰባሰብና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ደም በመለገስ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በደም መፍሰስ የሚሞቱ እናቶችን እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ፡፡ በአዲስ አበባ ጤና... Read more »

‹‹የወልቃይትና የራያ ጉዳይ በቀላሉ አይታይም›› -ዶክተር አምባቸው መኮንን  የጠ/ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ

አዲስ አበባ፡- ‹‹የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ህዝብ እየሞተበት ያለ ጥያቄ እንደመሆኑ በቀላሉ የሚታይ አይደለም›› ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ  ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮንን አስታወቁ፡፡  ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትነት መታጨታቸውን ህዝቡ ባለመፈለጉ በፖለቲካ... Read more »

በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያዊያን ሰራተኞች የመነሻ ደመወዝ አንድ ሺህ ሪያል ሆነ

የኢትዮ-ሳዑዲ የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት የመነሻ ደመወዝ መጠን ወለል 1000 የሣዑዲ ሪያል  እንዲሆን መግባባት ተደርሷል። የኢ.ፌዲሪ የሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው አሕመድ ቢን ሱለይማን አል-ራጂ ጋር በሪያድ... Read more »

«መስጠት የፈለገ የሚሰጠው አያጣም»

ጫካ ውስጥ ባለችው አነስተኛ ጎጆ የሚኖር አንድ ድሃ ነበር። ጎጆዋ እጅግ አነስተኛ ከመሆኗ የተነሳ ከእርሱና ከሚስቱ በስተቀረ ሌላ ሰው ለማስተኛት አትበቃም። በአንድ ሌሊት ዶፍ ዝናብ እየጣለ አንድ ሰው የጎጆዋን በር አንኳኳ።  ባል... Read more »

ሚኒስቴሩ የጎዳና ህጻናትን ወደ ማዕከል የማስገባት ጥረቱ አልተሳካም

አዲስ አበባ፡- የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በመቶ ቀናት እቅዱ ከያዛቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናትን ወደ ማዕከል የማስገባት ጥረቱ አለመሳካቱን ገለጸ። በሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የህጻናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሠራተኞች ለአቅመ ደካሞች ለገና በዓል ስጦታ አበረከቱ

. የአቅመ ደካሞችን ቤት አጽድተዋል፤ የጽዳት እቃ አበርክተዋል አዲስ አበባ፡-  በአዲስ ዓመት መባቻ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አማካኝነት ተጀምሮ  በአገር አቀፍ የተካሄደውን «የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት አገሬ» መርሀ ግብር በማስቀጠል፤... Read more »

የገና በዓል እና የባዛር ገበያ

የበዓል ግርግሩ በርትቷል። የገና በዓል መምጣትን የሚያመለክቱ የመብራት ጌጦች እዚህም እዚያም ሲብለጨለጩ ላስተዋለ የፈረንጆቹ አከባበር ምን ያህል ተጽእኖ እያሳደረብን እንደሚገኝ ይረዳል። ከትንሿ የህጻን ልጅ የገና ቀይ ኮፍያ ጀምሮ እስከ ትልቁ የገና ዛፍ... Read more »

የዋርካው መጠለያ – የአገር ሰላምና እድገት

የሰውን ልጅ በእውቀት የሚወልድ የሙያ ሁሉ አባት ነው፤ መምህርነት። እውቀትና ትምህርት ባለበት ሁሉ መምህር አሻራው በአንድም በሌላም መልኩ ይገኛል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ደግሞ መምህራንን እንደ ዋርካ ናችሁ አሏቸው። ጥላ... Read more »