ከዛሬ ጀምሮ ትጥቃችንን ለኦሮሞ ህዝብና ለአባ ገዳዎች አስረክበናል ሲሉ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ዛሬ በኦሮሞ በህል ማዕከል በተደረገ የዕርቀ ሰላም መድረክ ላይ ተናገሩ። በዕርቀ ሰላም መድረኩ ላይ በአባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ የተለያዩ... Read more »
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ትናንት በሰጠው መግለጫ የታጠቀው የድርጅቱ ሀይል ወደ ካምፕ እንዲገባ አዟል፡፡ የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አራርሶ ቢቂላ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኦነግ ያለፈውን እና ወደፊት የሚያጋጥሙትን እድሎች በማገናዘብ... Read more »
አዲስ አበባ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ)‹‹የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ወደ ሀገር የተመለሰው ጦርነት ለመክፈት አይደለም ፤ አሁን የትግል ምእራፍ ተዘግቷል፤ በጫካ ያለ የኦነግ ሃይል ወደ ካምፕ እንዲገባ እንፈልጋለን ሲሉ የኦነግ ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ። ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች ሰላማዊ የትግል አማራጭን መጠቀም እንዳለበቻው የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ። የመድረክ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳሉት፤ ሰላማዊ የትግል መንገድ አዋጭ ነው፤... Read more »
አዲስ አበባ:- በእንግሊዙ የሮያል ቦታኒክ ጋርደን ሳይንቲስቶች በዓለም የቡና ዝርያዎች ላይ በተካሄደ ጥናት ይፋ የተደረገውን የጫካ ቡና (ኮፊ አረቢካ) ምርታማነት ይቀንሳል የሚለውን ስጋት መከላከል እንደሚቻል ተገለጸ፡፡ መንግስት ደን ክልሎ ማስተዳደር እንዳለበትም ተጠቆመ፡፡... Read more »
አዲስ አበባ:- በእነ ጎሀ አጽብህ መዝገብ በከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፖሊስ እየተጣራባቸው ከሚገኙት 41 ግለሰቦች መካከል ትናንት በአምስት ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ ለቅድመ ምርመራ ከጠየቀው 15 ቀናት ውስጥ ፍርድ ቤቱ... Read more »
ለአገር ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ጉልህ ሚና እንዲጫወት ለማድረግ ልዩና ሳቢ ማበረታቻዎች ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎቹ ያስገነዝባሉ። በወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዶክተር ዘላለም እጅጉ የግሉ ዘርፍ... Read more »
. ጣሊያን ከምጽዋ አዲስ አበባ የሚዘረጋውን የባቡር መስመር ጥናት ወጪ ትሸፍናለች . ከኤምባሲዋ ግቢ የተወሰነውን ለአረንጓዴ ስፍራ ለመስጠት ወስናለች አዲስ አበባ:- የጣሊያን ጉብኝታቸው የሁለቱን አገራት ጠንካራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግርና የተሳካ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ከ100 ቀናት ዕቅዱ ውስጥ ወጣቶችን የተመለከቱ እቅዶቹን አለመተግበሩ ተገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ረዳት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ማሞ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ሚኒስቴሩ በ100 ቀናት እቅዱ ካካተታቸው መካከል... Read more »
አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች በየክልሉ መቋቋም እንዳለባቸው በህገ መንግሥቱ ቢቀመጥም ይህንን ማድረግ ባለመቻሉ የፌዴራል ጉዳዮች በተገቢው መልኩ በክልሉም ሆነ በፌዴራል ደረጃ እንዳይታዩ ከማድረጉም በላይ በክልሎች ላይ የተለያዩ ችግሮች እንዲፈጠር እያደረገ... Read more »