‹‹ልብ ያለው ልብ ይበል››

ከሚያብዱት ጋር ከማበድ ይልቅ ከአጥሩ ዘለቅ ብለው አይተው ትውልድን የሚያስጠነቅቁ ሰዎችም ሆኑ መገናኛ ብዙኃን ቢኖሩም የማይሰሙት ግን በየጊዜው እየበዙ ናቸው። ልምዳቸው ነው ይጩሁ የሚሉት ይበራከታሉ። ነገር ግን ለመጥፊያቸው መንገዶችን እያስተካከሉ መሆናቸውን አልተረዱም።... Read more »

500 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው የልማት ሥራዎች ይመረቃሉ

አዳማ፡- በአዳማ ከተማ የሕብረተሰቡን የልማት ጥያቄዎች ሊመልሱ የሚችሉና 500 ሚሊየን ብር የወጣባቸው ከ20 በላይ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ዛሬ እንደሚመረቁ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ከንቲባ አቶ መስፍን አሰፋ ለአዲስ ዘመን... Read more »

«ኢማሙ አል ሻፊ» ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተመረቀ

አዳማ፦ በባህላዊ መንገድ ሲሰጥ የኖረውን የኢስላማዊ ትምሕርት በዘመናዊ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል፤ በኢትዮጵያም የመጀመሪያ የሆነ ‹ኢማሙ አል ሻፊ› የተባለ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአዳማ ተመርቋል። የዩኒቨርሲቲው መሥራች፤ የኢትዮጵያ እስልምና ጥሪ ማኅበር ፕሬዚዳንትና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ... Read more »

ቀዝቃዛዋን አንኮበር በተስፋ ያሞቀው የመንገድ ግንባታ

ከደብረብርሃን ወደ አንኮበር በሚወስደው የጠጠር መንገድ በተሽከርካሪ እያዘገምን ነው። አቧራው አንዱን ተሽከርካሪ ከሌላኛው ጋር አላስተያይም እያለ ከመሬት እየተነሳ ይጎን ጀምሯል። እታች ላይ የሚያነጥረው የጠጠር መንገድ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ከነአቧራው አካባቢውን ጥሎ እንደሚጠፋ... Read more »

የድረገጽ የመድሃኒት መረጃዎችና ጤና

«ቡና መጠጣት ያለው የጤና በረከት»፣ «ሙዝ መመገብ የሚኖረው ጥቅም»፣ «በሞቀ ውሃ በየቀኑ መታጠብ ለጤና የሚኖረፍ ፋይዳ»፤ «ፎርፎርን ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚሰሩ መድሃኒቶች»፣«ብጉርን በቀላሉ ለማጥፋት የሚረዱ ቅጠሎች»፣«የጥቁር አዝሙድ የጤና በረከቶች»…ወዘተ እየተባሉ በድረገጽ የሚለቀቁ... Read more »

ፍርድ ቤቱ ከ12 ነጥብ 287 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳን ችሏል

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በኤሌክትሮኒክ ፋይል መክፈትና መከታተያ ስርዓት (e-filing & follow up system) በመጠቀም ብቻ በ2011 በጀት ዓመት ስድስት ወር ውስጥ 12ሚሊየን 287ሺህ 949 ብር ወጪ ማዳኑን ገለጸ። በፌዴራል... Read more »

መድረሻቸውን የማያውቁ ተጓዦች

በርካታ ወጣቶችና ታዳጊዎች የግቢውን በር ወረውታል፤ ነገሩን ከርቀት የሚመለከቱ ሰዎቹ አንዳች ትእይንት ለማየት የተሰበሰቡ እንጂ ባለጉዳይ አይመስሉም። ቁመታቸው የተንዠረገገ፣ ሰውነታቸው ሞላ ያለ መሆኑ እንጂ እድሜያቸው ገና ለጋ መሆኑ ያስታውቃል። ቦታው ጥቁር አንበሳ... Read more »

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መማር ያለባቸው የፅንሰ ሀሳብና ተግባር ትምህርትን ብቻ ሳይሆን አብሮ የመኖር ጥበብንም ነው ተባለ

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መማር ያለባቸው የፅንሰ ሀሳብና የክህሎት ትምህርትን ብቻ ሳይሆን አብሮ የመኖር ጥበብንና ሀገር መውደድንም መሆን አለበት ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ\ር ጣሰው ወልደሀና “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ማድመቅ” በሚል መሪ ቃል በትላንትናው... Read more »

ቁጥር ብቻ እንዳይሆን!

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሀብቶችን ወደ አገር ውስጥ በመሳብ፣ ሀገሪቱ ለኢንቨስትመንት ምቹ መሆኗን በመግለጽ እና ለኢንቨስትመንትም ምቹ ሁኔታዎችና ማበረታቻዎች መኖራቸውን በመጥቀስ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም በርካታ ቁጥር... Read more »

ከተማዋ የአፍሪካ ንግድና ፋይናንስ አለም  ዓቀፍ ጉባኤ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ አገራት የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ፋይናንስ አሰራር ሂደቶች፣ የንግድና ኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን የሚፈትሽ የአፍሪካ ንግድና ፋይናንስ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊካሄድ ነው፡፡ ጉባኤውን የሚያዘጋጁት አዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ... Read more »