ድጋፉ በስልጠና ጥራቱ ላይ አዎንታዊ አስተዋፅዖ አበርክቷል

አዲስ አበባ፡- የጀርመን መንግሥት ለዘርፉ የሚያደርገው ድጋፍ በስልጠና ጥራቱ ላይ ከፍተኛ አዎንታዊ አስተዋፅዖ ማበርከቱን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተሻለ በሬቻ ትናንት የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር... Read more »

‹‹በምህረት አዋጁ የተፈቱ ታራሚዎች ወደ ማህበረሰቡ የሚቀላቀሉበት መንገድ መመቻቸት አለበት›› አቶ ዘለቀ ዳላሎ  የፌዴራል የይቅርታና ምህረት   ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በምህረት አዋጁ የተፈቱ ታራሚዎች ወደ ማኅበረሰቡ የሚቀላቀሉበትን  መንገድ ማመቻቸት እንዳለበት የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ፡፡ የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዘለቀ ዳላሎ በተለይ... Read more »

በአምቦ የተፈጸመውን እርቅ ተግባራዊ ለማድረግ የተዋቀረው ቴክኒክ ኮሚቴ ሥራውን ጀመረ

አዲስ አበባ፡- በቅርቡ በመንግሥትና እና በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) መካከል በአምቦ በተደረገው ስምምነት መሠረት እርቁን ተግባራዊ ለማድረግ የተዋቀረው የቴክኒክ ኮሚቴ ሥራውን በተግባር መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የእርቁ ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት አቶ ጀዋር መሃመድ እና... Read more »

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ውሳኔ በህግ መነጽር

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያወጣውን የድንበርና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ የትግራይ ክልል ምክር ቤት “ሕገ-መንግሥታዊ አይደለም”_ በማለት በክልሉ ተግባራዊ እንዳይሆን በሙሉ ድምጽ ውሳኔ ማስተላለፉ ኢ-ህገመንግስታዊ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤቱ በበኩሉ፤... Read more »

ድንበር የማጠሩ መዘዝ

ልዕለ ሃያሏን አገር በበላይነት ለመምራት ነጩን ቤተመንግስት ከመረከባቸው አስቀድሞ ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት «ብትመርጡኝ እፈፅማቸዋለሁ» ያሏቸውን ተግባራት ስልጣኑን ከተረከቡ በኋላ ለመፈጸም አፍታም አልቆዩም፡፡ የዓለም አገራት መሪዎች ከረዥም ድርድር በኋላ አምጠው የወለዱትን... Read more »

የሽምግልናን እሴት ከክፉ ቀን ባሻገር

የሽምግልና ፋይዳ ብዙ ነው፡፡ በጋብቻው፣ በእርቁና በድግሱ ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ያስፈልጋሉ፡፡ በዚህም ተጋቢዎችን ያጣምራሉ፤ የተጋጩን ያስታርቃሉ፤ደጋሾችን ይመርቃሉ… ወዘተ፡፡ በጋብቻ ላይ ሽማግሌ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው፡፡ይህ ፋይዳው በገጠር ከእነሞገሱ ቢሆንም፣ በከተሞች ግን ቀለሙ... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች የግጭት አውድማ እንዳይሆኑ  ጥንቃቄው ይጠናከር!

መንግሥት ሀገሪቱንና ዜጎቿን ከድህነት አላቆ ወደ ብልጽግና ያደርሳል በሚል ለትምሀርቱ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው፡፡ ሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎችን እያስፋፋች የምትገኘው በቀጣይ የሚያስፈልጋትን የተማረ የሰው ሀይል ታሳቢ በማድረግ እንዲሁም የተማረ ሰው መላ ያፈላልጋል... Read more »

ሆስፒታሉ በ13 ሺ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ግንባታ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፡- የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል  ከመንግሥት ከሊዝ ነጻ ባገኘው 13 ሺ ካሬ መሬት የማስፋፊያ ግንባታ ለማካሄድ መዘጋጀቱን  አስታወቀ፡፡ የሆስፒታሉ የክሊኒካል ሰርቪስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶክተር ይርጉ ገብረህይወት በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤... Read more »

ምግብ እየመረጡ ዕውቀት እየጨበጡ

የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎቹ ዐሊ መሐመድና ሄኖክ ከበደ በአዲስ አበባ ከተማ እሸት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የምገባ መርሀ ግብር ተጠቃሚ ናቸው፡፡ ለመርሀ ግብሩ በትምህርታቸው ላይ ትኩረት አርገው እንዲሰሩ እንደረዳቸው ይገልጻሉ፡፡ ይህን የተመለከቱት ወላጆቻቸውም... Read more »

የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች እየገቡ ነው

አዲስ አበባ ፡- የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ሥራ ሊጀምሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች እየገቡ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ መግባት ያልቻሉ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን በኢንዱስትሪ ፓርኩ ውስጥ ካሉ የውጪ ኩባንያዎች  ጋር በትስስር እንዲሰሩ... Read more »