ኢትዮጵያ በዓመት 3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ለወረቀት ግዢ እንደምታወጣ የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዐቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የወረቀት የፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ዳይሬክተር አቶ አንዷለም ለገሰ የሀገሪቱ የወረቀት ፍላጎት በዓመት ከ200 ሺህ ቶን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን እና ለአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን የቀረቡ ዕጩዎችን ሹመት ውይይት ካደረገ በኋላ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው 4ኛ... Read more »
@ 600 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኝቷል የአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊዮን ቶን ዕቃ ማጓጓዙና እና 600 ሚሊዮን ብር ገቢ ማስገኘቱን የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ዋና ዳይሬክተር... Read more »
‹‹የአስተዳደራዊ ወሰንና የማንነት ጥያቄ በጥናትና በህዝብ ይሁንታ መፈታት አለበት›› አቶ ሙልዬ ወለላው በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህግና የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያ
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ያለው የአስተዳራዊ ወሰንና የማንነት ጥያቄ በጥናትና በህዝብ ይሁንታ ካልተፈታ አገር ሊያፈርስ እንደሚችል በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ መንግስት ትርጉምና የማንነት ጉዳዮች ዳይሬክተር የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በምክር ቤቱ የህግና የሰብዓዊ መብቶች... Read more »
አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቅርቡ ያከናወነውን የንግድ ቤቶች ኪራይ ማሻሻያ ተከትሎ 3ሺህ 204 ተከራዮች ውል ማደሳቸውን ገለጸ፡፡ በመጨረሻዎቹ ቀናት የተፈጠረውን መጨናነቅ ምክንያት በማድረግም የውል ማደሻ ቀኑን እስከ የካቲት 5 ቀን 2011... Read more »
ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ያስተሳሰረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ተቀዛቅዞ ቆይቶ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ መድረክ እየመጣ ነው፡፡ የግድቡ ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የተለያዩ መድኮችን እያደረገ ነው፡፡ በቅርቡም ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ከዲያስፓራው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የግብይት ሰንሰለትን በማሳጠር ሸማቹንና አምራቹን እያገናኙ ያሉትን ህብረት ስራ ማህበራት የመጋዘን ችግር የሚያቃልል ስራ መንግስት አለመስራቱን የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ የግብይት ዳይሬክተር ገለጹ።የገበያ ማእከላት ግንባታም በበጀት እጥረት ሊሳካ እንዳልቻለ ተጠቁሟል፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሚሆነው ሞት ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ምክንያት የሚከሰትና ከዚህ ውስጥ 5 ነጥብ 8 በመቶ የሚሆነው የሞት መጠን የካንሰር ህመም እንደሚሸፍን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለ12ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለውን... Read more »
አዳማ፡- የኢትዮጵያ ምግብ፣መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በምግብ፣መድኃኒት፣ህክምና መሳሪያዎች፣ኮስሞቲክስ፣ ትንባሆና ፀረ ተባይ ምርቶች ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር እንደሚያጠናክር ተገለፀ፡፡ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የህግ ባለሙያ አቶ ዳግም አለማየሁ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ የምግብና... Read more »
አዲስ አበባ፦ /ኢቢሲ/ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ የደቡብ እና ኦሮሚያ ክልሎች አርሶአደሮችን እና ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የጊዳቦ መስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ ለግንባታው ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግድቡን ከትናንት... Read more »