በዘላቂ የኢንዱስትሪ አካባቢዎች ላይ ያተኮረ ኮንፍረንስ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከመጪው መጋቢት 30 እስከ ሚያዝያ 2 ቀን 2011 ዓ.ም በዘላቂ የኢንዱስትሪ አካባቢዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ እንደምታካሂድ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡     ኮሚሽኑ  ለአዲስ ዘመን በላከው ጋዜጣዊ... Read more »

የፖለቲካ ስብራቶች በመጋቢት ፖለቲካ ይጠገኑ!

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የካቲትን የሚያክል ብዙ ታሪኮች የተፈጸሙበት ወር የለም ቢባል ስህተት አይሆንም። ኀዘኑም ደስታውም የካቲት ላይ ጫን ይላል። የስርዓትም የመንግሥትም ለውጥ የተከሰተውና የተጠነሰሰው የካቲት ላይ ነው ቢባል አሁንም ከዕውነታው ፈቅ... Read more »

የግል መገናኛ ብዙኃን አሁንም በተግዳሮት ውስጥ ናቸው

አዲስ አበባ፡- ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ወደ ሥልጣን መምጣት ወዲህ የግል መገናኛ ብዙኃን መነቃቃት ቢያሳዩም አሁንም በተግዳሮት ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ። የአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ታምራት አስታጥቄ በተለይም ለአዲስ ዘመን... Read more »

ፖሊስ በእነ አብዲ ኢሌ መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን እንዲያቀርብ ታዘዘ

አዲስ አበባ፡- በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገብ የተከሰሱ እና ያልቀረቡ 41 ተጠርጣሪዎችን የፌዴራል ፖሊስ አፈላልጎ በመያዝ ሚያዝያ 24 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲያቀርብ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ አራተኛ ወንጀል... Read more »

በቆሼ አደጋ ንብረት የወደመባቸው ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ አላገኘንም አሉ

አዲስ አበባ፡- ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ «ቆሼ» በተባለ ስፍራ በደረሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ቤት ንብረታቸውን ያጡ ወገኖች ከህዝቡ በተደረገልን የገንዘብ ድጋፍ ልክ መንግሥት አልደገፈንም ሲሉ ቅሬታቸውን ገለጹ።... Read more »

ሰባት ትውልዶች የኖሩበት የ‹‹ጫንጫ›› ዋሻ

ሲያደብር፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የጋሹ አምባ ቀበሌ የሚገኘው የጫንጫ ዋሻ ሰባት ትውልዶች ኖረውበታል። አሁን እያስተዳደሩት የሚገኙት አቶ አጥናፉ በቀለ ይባላሉ። የ78 አዛውንቱ አቶ አጥናፉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

ደብረ ብረሃን ከተማ በኢንቨስትመንት ከእቅድ በላይ 345 በመቶ ብልጫ አሳክታለች

ደብረ ብረሃን፡- በደብረ ብርሃን ከተማ በ2011 ዓ.ም ሁለት ቢሊዮን ብር ካፒታል ኢንቨስትመንት ለመሳብ ቢታቀድም በሰባት ወራት ብቻ ከእቅዱ በ345 በመቶ የበለጠ ኢንቨስትመንት መገኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ... Read more »

ለህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ መቀዛቀዝ መንግስት ድርሻ ነበረው ተባለ

አዲስ አበባ፡- መንግስት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ተጨባጭ፣ አግባብነት ያላቸው መረጃዎችን በወቅቱ ባለመስጠቱ የህዝባዊ ተሳትፎው እንዲቀዛቀዝ በማድረግ ረገድ ትልቅ ድርሻ እንደነበረው ተገለጸ። አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ አስተባበሪ... Read more »

የኢትዮጵያ እና ህንድ ንግድ ሚዛኑን የጠበቀ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ እና ህንድ ዘመናትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ ወዳጅነት ያስቆጠረ ቢሆንም በንግድ ሚዛንና ተጠቃሚነት በእጅጉ ለህንድ የሚያዳላ መሆኑ ተገለፀ። ሦስተኛው የሰሜን፣ ምስራቅ አፍሪካ እና ህንድ ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ በተጀመረበት ወቅት የውጭ... Read more »

414 ምሩቃን ከጎዳና ወደ ማገገሚያ ካምፕ ገብተዋል

አንድ የ2ኛ እና 13 የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቃን ይገኙበታል  አዲስ አበባ፦ በከተማዋ በሚገኙ ስምንት ካምፖች የማገገሚያ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ከሚገኙት 3 ሺ 147 የጎዳና ተዳዳሪዎች መካከል 414ቱ በተለያዩ የትምህርት መስኮች የተመረቁ የአዲስ አበባ ሠራተኛና... Read more »