የሰላም ስምምነቱ አንደምታ በፖለቲካ ፓርቲዎች እይታ

ዜና ትንታኔ መንግሥት በምእራብ ሸዋ ትጥቅ አንግቦ ከሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ጋር ከሰሞኑ የሰላም ስምምነት መፈራረሙ ተገልጿል። ይህንኑ የሰላም ስምምነት ተከትሎም የታጣቂ ቡድኑ አባላት በብዛት ወደተሀድሶ ማእከላት እየገቡ መሆኑ ተነግሯል። ለመሆኑ በመንግሥትና... Read more »

ቃል በተግባር- የገላን ጉራ የጋራ መኖሪያ መንደር

ዜና ትንታኔ ሥፍራው የተለየ ስሜት የሚፈጥር ነው። የገጠሩንም የከተማውንም ድባብ ቁልጭ አድርጎ ያስቃኛል። ይህ ሲባል በርቀቱ እንዳይመስልዎት። በሚፈጥረው መልካም ገጽታ ነው። መግቢያው ፒስታ ቢሆንም ግቡብኝ፤ ተራመዱብኝ የሚል ነው። ግራና ቀኙን የቃኘ ሰው... Read more »

ከኬንያ ወደ ታንዛኒያ የተዘረጋው የኃይል አቅርቦት ማስተላለፊያ መስመር የሙከራ ኃይል አቅርቦት ጀመረ

አዲስ አበባ ፦ የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሃይዌይ (East Africa Electric Highway) ፕሮጀክት የኢትዮጵያ፣ የኬንያና የታንዛኒያ የኃይል መሠረተ ልማት አካል የሆነው ኃይል ከኬንያ ወደ ታንዛኒያ የሚያስተላልፈው መስመር የሙከራ የኃይል አቅርቦት ትናንት ጀምሯል። የምስራቅ... Read more »

“ተጠያቂነትን ከኋላ ኪስ በማድረግ የምንሠራው ሥራ ለሀገር አደጋ ነው”-የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ ኤርሚያስ የማነ ብርሃን (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- በፍትህ ሥርዓቱ ተጠያቂነትን ከኋላ ኪስ በማድረግ ነፃነትን ብቻ በማውለብለብ የሚሠራ ሥራ ለሀገር አደጋ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ  ኤርሚያስ የማነ ብርሃን (ዶ/ር) አስታወቁ። ከለውጡ ማግሥት ጀምሮ የሕዝቡን የፍትሕ ጥማት ለማርካት እና... Read more »

በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ 8ሺህ የሚደርሱ ተወካዮች ይሳተፋሉ

አዳማ፡- በኦሮሚያ ክልል በሚደረገው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ 8ሺህ የሚደርሱ ተወካዮች እንደሚሳተፉ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ። በክልሉ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክም ዛሬ እንደሚጀመር ተገለጸ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ትናንት በሰጡት... Read more »

የኮሪደር ልማቱ የከተማዋን ሁለተናዊ ዕድገትና መጪውን ትውልድ ታሳቢ ያደረጉ ናቸው

አዲስ አበባ፡- የኮሪደር ልማቶች የከተማዋን ኢኮኖሚያዊ እድገት መሸከም የሚችሉና መጪውን ትውልድ ታሳቢ ያደረጉ ናቸው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፣ የኮሪደር ልማቱ... Read more »

በክልሉ አንድ ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፡- በ2017 የበጋ መስኖ አራት ሚሊዮን ሄክታር ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እስካሁን ድረስ አንድ ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ዘር መሸፈኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና... Read more »

በጋምቤላ ክልል እንደ ልብ መንቀሳቀስ የሚያስችል ሰላም መፍጠር ተችሏል

አዲስ አበባ፡– ‹‹በጋምቤላ ክልል እንደ ልብ መንቀሳቀስ የሚያስችል ሰላም መፍጠር ተችሏል›› ሲሉ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ አስታወቁ፡፡ በጋምቤላ ከተማ የኮሪደር ልማት ለማካሄድ ዲዛይን እየተዘጋጀ እንዲሁም የኦልዌሮ ግድብን ወደ ሥራ ለማስገባት... Read more »

 ለቀጣይ ፖለቲካዊ ግንኙነት መሠረት የሚጥለው የአንካራው ስምምነት

ከሰሞኑ በቱርክ አንካራ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ስምምነት አድርገዋል፡፡ የሁለቱንም ሀገራት በሚጠቅሙ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረው የአንካራው ስምምነት፤ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ እርስ በእርስ በመተባበር እና... Read more »

ከሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፡- ከሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች... Read more »