አሳሳቢው ፆታዊ ጥቃት

ዜና ሐተታ በዓለም ላይ ከሦስት ሴቶች አንዷ ለፆታዊ ጥቃት ተጋላጭ መሆኗን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። በዓለማችን ላይ ከ15 እስከ 49 የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙና የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ከሆኑ ሴቶች መሐል 27... Read more »

 በሃይማኖቶች የተወገዘው ሙስና ለምን ፈተና ሆነ?

ጉቦ ማለት መብትን መግዛት ነው ይላሉ። እንደ ሃይማኖት ብቻ ሳይሆን እንደ ስብዕናም ነውር መሆኑን ይገልፃሉ። በሃይማኖቱ የደከሙበትን መስጠት እንጂ ያልደከሙበትን መቀበል አይፈቀድም የሚሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መምህር የሆኑት መጋቢ ሀዲስ ዓለማየሁ... Read more »

 ቻይና አረንጓዴ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለመገንባት በሚደረገው ጥረት በንቃት እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፡- ቻይና በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ ቀጣይነት ያለው የአረንጓዴ ልማት ለመገንባት በሚደረገው ጥረት በንቃት እየተሳተፈችና ድጋፍ እያደረገች መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ገለጹ። አምባሳደሩ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፤... Read more »

 ፈርጀ ብዙው የተኪ ምርቶች ፋይዳ

ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ፣ በጨርቃጨርቅና በሌሎች የኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት ላይ በማተኮር መሥራት ከጀመረች ጥቂት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ኢትዮጵያ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ማድረግ በጀመረችው የተኪ ምርት (import substitute) ስትራቴጂ... Read more »

“ምክክሩ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት መፍትሔ የሚፈለግበት ታሪካዊ መድረክ ነው” -ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

አዳማ፡- ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት መፍትሔ የሚፈለግበት ታሪካዊ መድረክ ነው ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ፡፡ ከኦሮሚያ ክልል በዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚሳተፉ 320 የሚሆኑ ተወካዮች እንደሚመረጡ... Read more »

ኢንስቲትዩቱ ከአየር ጠባዩ ጋር የሚስማማ አለባበስ ሊኖር እንደሚገባ አሳሰበየሚደርስ

አዲስ አበባ፡- ከሰሞኑ እየተስተዋለ ያለው ቀዝቃዛማ አየር እስከ ታህሳስ 12 ስለሚቀጥል ከአየር ጠባዩ ጋር የሚስማማ አለባሰበስ ሊኖር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያና ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ... Read more »

ሀገሪቱ ምግብ በበቂ ሁኔታ አሰባጥሮ ባለመመገብ ከአስራ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ታጣለች

አዲስ አበባ፡- ምግብ በበቂ ሁኔታ በአግባቡ አሰባጥሮ ባለመመገብ ምክንያት ሀገራችን ከአስራ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ እያጣች መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ ።በሀገራችን ከሚከሰተው የህጻናት ሞት ሶስት አራተኛው በአመጋገብ ችግር እንደሆነ ተጠቆመ... Read more »

አገልግሎቱ 74 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ለከተማ መስተዳድሩ ገቢ ማድረጉን አስታወቀ

የአዲስ አበባ፦ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ 112 ተሽከርካሪዎች እና 1 ሺ 346 ምድብ ንብረቶችን በሽያጭ በማስወገድ 74 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ለከተማ አስተዳደሩ ገቢ ማድረጉን አስታወቀ። በንብረቶች አወጋገድ ዙሪያ... Read more »

በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመቀነስ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው

በአዲስ አበባ ፦ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሱትን ጥቃቶችን ለመቀነስ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራዎችን አጠናክሮ መቀጠሉን የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ሴቶች ህጻናትና ማበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ቢሮ... Read more »

የወርጃ ተራራና የአርዳ ጅላ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀመረበአጼ

አዲስ አበባ፡- የባቱ ከተማ የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ በ16 ሚሊዮን ብር የወርጃ ተራራ እና የአርዳ ጅላ ፕሮጀክቶች ሥራ መጀመሩን የከተማው ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።ፕሮጀክቶቹ የባህል አዳራሽ፣ ሐውልቶች፣ ቤተ መጻህፍት፣ መንገድ፣ ሰው ሠራሽ ሐይቅ፣... Read more »