ሰባት የማኅበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤቶች ተከፍተው አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመድኃኒት አቅርቦት እጥረትን ለመፍታት ሰባት አዳዲስ መድኃኒት ቤቶች ተከፍተው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን በኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት የአርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ... Read more »

 የፍራፍሬ ልማትና የሥራ ዕድል ፈጠራ

ዜና ሐተታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በአሁኑ ጊዜ ከ80 በላይ ባለሀብቶች በግብርና በመሠማራት አትክልትና ፍራፍሬዎችን በማምረት ላይ ይገኛሉ። በዞኑ ለግብርና ሥራ የሚሆን ከ438 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ ሲኖር፤ ከዚህ ውስጥ... Read more »

 በአካል ጉዳት የሕክምና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ወጥ የሆነ መመሪያ የለም

አዲስ አበባ፡- በሕክምና ምስክር ወረቀት አሰጣጥ ዙሪያ ወጥ የሆነ አዋጅም ሆነ መመሪያ እንደሌለ የዳግማዊ ምኒሊክ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ። ችግሩ ዶላር ለማግኘት ሲባል ሀገር ውስጥ መታከም የሚችሉ ሕሙማንን ወደ ውጭ ሀገር ሂደው... Read more »

“የመጠጥ ውሃን ማዳረስ ፈተና የሆነብን በመረጃና በተጨባጭ ያለው የነዋሪ ቁጥር ባለመመጣጠኑ ነው” ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- እንደ አገር የመጠጥ ውሃን ማዳረስ ፈተና የሆነብን በመረጃና በተጨባጭ በከተሞች ያለው የነዋሪ ቁጥር ባለመመጣጠኑ እንደሆነ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) አስታወቁ። ሰው በቤቱ የሚጠቀመውን ውሃ ካልቆጠበና የሚያመርተውን ብሎኬትም... Read more »

 ትኩረት የሚፈልገው የጎማ ዛፍ ልማት

ዜና ትንታኔ የጎማ ዛፍ ልማት በቀላሉ ወደ ገንዘብ መቀየር የሚችል (ካሽ ክሮፕ) የግብርና ምርት ነው። የጎማ ዛፍ፤ የአየር ንብረትን ከመጠበቅ፣ የኢንዱስትሪ ግብዓት ከመሆን፣ የሥራ ዕድልን ከመፍጠር፣ ከውጭ የሚመጣውን ምርት ከማስቀረትና ምርቱን ለውጭ... Read more »

 “የፋይናንስ ዘርፉ ለውጭ ባንኮች መከፈቱ የኢትዮጵያን የባንክ ዘርፍ ያጥለቀልቃሉ ማለት አይደለም” አቶ ማሞ ምሕረቱየብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ

አዲስ አበባ፡- የፋይናንስ ዘርፉ ለውጭ ባንኮች ተከፈተ ማለት የውጭ ባንኮች ሀገር ውስጥ ገብተው እንደፈለጉ ይሠራሉ፤ የባንኩን ዘርፍ ያጥለቀልቃሉ ማለት እንዳልሆነ የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ አስታወቁ። የሀገሪቱ ባንኮች ካፒታላቸውን እያሳደጉና... Read more »

የመግባቢያ ሰነዱ የንግዱን ዘርፍ ማነቆዎች በመፍታት ሰው ተኮር ልማትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፡– የመግባቢያ ሰነዱ በንግዱ ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን በመፍታት ሰው ተኮር ልማትንና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለማረጋገጥ የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ፡፡ መንግሥት ለግሉ ዘርፍ የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተጠየቀ ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና... Read more »

ለኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና ለአደጋ መንስኤ የሆኑ ችግሮችን የመፍታት ሥራዎች እየተሠሩ ነው

ዛፎች ለኃይል መቆራረጥ 47 በመቶ ድርሻ እንዳላቸው በጥናት ታውቋል አዲስ አበባ፡- በሀገር አቀፍ ደረጃ ለኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና ለአደጋ መንስኤ የሆኑ ዛፎችን እየቆረጠ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፤ በኤሌክትሪክ መስመሮች አቅራቢያ ያሉ ዛፎች... Read more »

 የተመጣጠነ ምግብ ተደራሽነት ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ ነው

በቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የተቋቋመው “የአዳም ፋውንዴሽን” ይፋ ሆነ አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የተመጣጠነ ምግብ ተደራሽነት ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ መሆኑን የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

 የአሽከርካሪዎችን ቅሬታና የትራፊክ ሕጉን ለማስታረቅ

ዜና ሐተታ ስሙን ዘነበ አዲስ ሲል ያስተዋወቀኝ አንድ የራይድ አሽከርካሪ ለዓመታት በማሽከርከር ሙያ ላይ ቆይቷል። እንደ እሱ ዕምነት ሁሌም ቢሆን የትራፊክ ሕጎችን አክብሮ በመጓዝ ጠንቃቃ ከሚባሉት ሾፌሮች አንዱ ነው። በዚህ ምክንያትም እስከዛሬ... Read more »