በጤናው ዘርፍ በተሠሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ዓመታት በጤናው ዘርፍ በተሠሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሰሀረላ አብዱላሂ ገለጹ። ሚኒስትር ዴኤታዋ ኢትዮጵያ ያስተናገደችው ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባዔ “ኢኖቬሽን ለሁለንተናዊ የጤና ሽፋን”... Read more »

 በኤግዚቢሽኑ 250 የሚጠጉ ኩባንያዎች ሥራቸውን ያቀርባሉ

አዲስ አበባ፦ በሶስተኛው ቢግ 5 ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን 250 የሚጠጉ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎታቸውን እንደሚያቀርቡ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሶስተኛው ቢግ 5 ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ከዛሬ ሰኔ 19 እስከ 21 የሚካሄድ መሆኑን... Read more »

“የህትመት ሚዲያዎች በወረቀት መወደድ ምክንያት እንዳይጠፉ ይታገዛሉ”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- የወረቀት ኢንዱስትሪዎች ተረፈ ምርትን ብቻ ሳይሆን ጥሬ ግብዓትን ተጠቅመው ማምረት እስከሚጀምሩ ድረስ የህትመት ሚዲያዎች በወረቀት መወደድ ምክንያት እንዳይጠፉ ይታገዛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ... Read more »

ከ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተሰበሰበ ቀረጥና ታክስ መኖሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በ2016 በጀት ዓመት ከ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተሰበሰበ ቀረጥና ታክስ መኖሩን ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ገለጸ። በፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ... Read more »

በሀገር እድገት ላይ የራሳቸውን ጠጠር የጣሉ የፈጠራ ሥራዎች

በአሁኑ ጊዜ በሁሉም ዘርፍ አኗኗርና አሠራርን ያቀልላሉ የተባሉ ቴክኖሎጂዎችን የማስተዋወቁ እና ወደ ሥራ የማስገባቱ ጉዳይ ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ መጥቷል። ልዩ ተሰጥዖ ያላቸው የፈጠራ ሰዎች በተለይም ወጣቶች መንግሥት ያመቻቸውን ጥሩ ሁኔታ በመጠቀም... Read more »

 የግሉ ሴክተር ወጣቶችን በማብቃት የግብርናውን ዘርፍ እንዲደግፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የግሉ ሴክተር ከመንግሥት ጋር በመተባበር ወጣቶችን በማብቃት የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት በማሳደግ ረገድ የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግ የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የግብርና ሚኒስቴር አማካሪ አለማየሁ መኮንን አዩቴ አፍሪካ ቻሌንጅ ኢትዮጵያ 2025 የተሰኘ... Read more »

በመጪው አሥር ዓመት ከ93 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የንጹህ ማብሰያ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ይሆናሉ – ብሔራዊ የንጹህ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፦ ብሔራዊ የንጹህ ማብሰያ ፍኖተ ካርታው በታሰበው ልክ ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ በቀጣይ አሥር ዓመት ከ93 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የንጹህ ማብሰያ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስትር... Read more »

በክልሉ የግመል ወተት ምርት ከ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ሊትር ወደ 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን አደገ

ጅግጅጋ፦ በሶማሌ ክልል ዓመታዊ የግመል ወተት ምርት ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ሊትር ወደ ሁለት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ማሳደግ መቻሉን የክልሉ አርብቶ አደር ልማት ቢሮ አስታወቀ። ክልሉ 16 ሺህ በላይ ከፊል አርብቶ አደሮችን... Read more »

በሸገር ከተማ የኢንቨስትመንት ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ

ሸገር ከተማ፦ በሸገር ከተማ በኢንቨስትመንት ላይ የመሰማራት ፍላጎት እየጨመረ መሆኑን የከተማዋ ኢንቨስትመንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ አስተዳደር የኢንቨስትመንት ፅህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ነብዩ ራጋ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

ስምምነቱ የትምባሆ ቁጥጥርን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማስፈጸም የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፡- ከተቋማት ጋር የተደረገው ስምምነት በሀገር አቀፍ ደረጃ የትምባሆ ቁጥጥር ሕጎችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማስፈጸም የሚያስችል መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ገለጸ። በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣንና በብሔራዊ ትምባሆ ቁጥጥር አስተባባሪ ኮሚቴ... Read more »